Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

April 8, 2021April 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ደመቀ መኮንን ከጆ ባይደን የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጋር ተወያይተዋል፡፡

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ […]

April 8, 2021April 8, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የቅዱስ ዻውሎስ ሆስፒታል ከደም ባንክ ጋር በመተባበር ለ 3 ቀናት ደም ለመሰብሰብ መዘጋጀቱን አስታዉቋል፡፡

ሆስፒታሉ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር ከዛሬ መጋቢት 30 /2013 ዓ.ም እስከ ሚያዝያ […]

April 6, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በደማቸዉ ኤች አይ ቪ ኤድስ ያለባቸዉ ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች የመከላከያ መድሃኒት መዉሰድ አልጀመሩም፡፡

በኢትዮጵያ ከ 100 ሺህ በላይ ኤች አይ ቪ ኤድስ በደማቸው የሚገኝባቸው ሰዎች […]

April 6, 2021April 6, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ 13 ሚሊዮን ዩሮ ግምታዊ ዋጋ ያላቸዉ የኮቪድ 19 መከላከያ ቁሳቁሶች ከኢጋድ ድጋፍ ሊደረግላት ነዉ፡፡

የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግስታት /ኢጋድ/ ግምታቸዉ 13 ሚሊዮን ዩሮ የሆነ የኮቪድ […]

April 6, 2021April 6, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በእነ ጃዋር መሀመድ ላይ በዝግ ችሎት ምስክር ላሰማ ሲል ዐቃቤ ህግ ያቀረበውን ጥያቄ ፍርድ ቤት ዉድቅ አደረገ፡፡

ዐቃቤ ህግ ባለፈው ቀጠሮው ለምስክሮቼ ደህንነት ሲባል ከመጋረጃ በስተ ጀርባ እና በዝግ […]

April 6, 2021April 6, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ11 ሺህ በላይ ሰዎች በ ኤች አይ ቪ ኤድስ እንደሚያዙ ተነገረ፡፡

የፌደራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ፅ/ቤት፤ በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ11 ሺህ […]

April 6, 2021April 6, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በሶማሌ ክልል የእስረኞችን አያያዝ ላይ አሁንም ብዙ ማሻሻያዎች የሚስፈልጋቸው ጉዳዮችና ቦታዎች መኖራቸውን ገለጸ።

ኮሚሽኑ በእስር ቤቶች ተጠርጣሪዎች ንፅህናቸው ባልተጠበቀ እና በጣም በተጨናነቁ ክፍሎች ለጤና ጎጂ […]

April 6, 2021April 6, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

መዘናጋት አሁንም ከፍተኛ ዋጋ እያስከፈለን ነዉ!

የኮሮና ቫይረስ እያደረሰ ያለዉ ተጽዕኖ እየበረታ ይገኛል፡፡ የጤና ሚንስቴር መረጃ እንደሚያመለክተዉ በትናንትናዉ […]

April 5, 2021April 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ኮቪድ19ኝን ለመከላከል ባለፉት ሳምንታት ከወጣው መመሪያ ጋር በተያያዘ መሰረታዊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡

ሙሉ ማብራሪያው እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ስለ ስብሰባ፤ ስለ ስብሰባ የሚደነግገው አንቀጽ ውይይት ማድረግ […]

April 5, 2021April 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የሚያዚያ ወር ከአውሮፕላን ነዳጅ በስተቀር የሌሎች የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል፡፡

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እንዳለዉ፣ ከመጋቢት 26 እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2013 ዓ.ም […]

Posts navigation

Previous 1 … 398 399 400 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.