Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

April 5, 2021April 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ክልሎች በንፁሃን ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ማስቆም ካልቻሉ የፌደራሉ መንገስት ጣልቃ ገብቶ የሕግ የበላይነትን ሊያስጠብቅ ይገባሉ አሉ—ምሁራን

በተለያዩ አካባቢዎች የሚነሱ ግጭቶችን ክልሎች ማስቆም እንዳለባቸዉና ያንን ማድረግ አቅም ከሌላቸዉ ግን […]

April 5, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ፡፡ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ፡፡

ከዛሬ መጋቢት 27 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የተሰጡ […]

April 2, 2021April 2, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የዘረ መል ምርምር መጀመሩን የአርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡

ኢንስቲትዩቱ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ፤ የዘረ መል ምርምር እና ጥናቶች በተለያዩ የበሽታ […]

April 2, 2021April 2, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የታላቁ ህዳሴ ግድብን ለማጠናቀቅ በቅድሚ ሰላሟን ማስጠበቅ እንዳለባት ተነገረ፡፡

የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ እነሆ 10 ዓመታትን አስቆጥሯል፡፡ የታላቁ የኢትዮጲያ የህዳሴ […]

April 2, 2021April 2, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሄራዊ ቡድን 5 ነጥብ 6 ሚሊዮን ብር ሽልማት ተበረከተለት፡፡

ሽልማቱን የሰጠዉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ነዉ፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ ለ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ […]

April 1, 2021April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከሚቀጥለዉ ሰኞ ጀምሮ እድሜያቸዉ ከ 65 ዓመት በላይ ለሆናቸዉ ሰዎች የኮቪድ 19 ክትባት እንደሚሰጥ የጤና ሚንስቴር አስታወቀ፡፡

የጤና ሚንስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር በጋራ በመሆን […]

April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሀይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ በተፈጠረ ፀብ የአንድ ሰው ህይወት ማለፉ ተነገረ፡፡

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የሚገኘዉ ሀይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ በሁለት ግለሰቦች […]

April 1, 2021April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በፍቅረኛው ላይ አሰቃቂ የግድያ ወንጀል ፈፅሞ አስክሬኗን ቆራርጦ የጣለው ወንጀለኛ በዕድሜ ልክ እስራት ተቀጣ፡፡

የ26 ዓመቷ ወጣት ራሄል በሲቪል ኢንጅነሪንግ የትምህርት መስክ ተመርቃ በስራ ላይ የምትገኝ […]

April 1, 2021April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የእስራኤል የጸረ ተባይ ተቋም በኢትዮጵያ ስራ ሊጀምር ነው፡፡

በጸረ ተባይ እርጭት ላይ የተሰማራው የእስራኤል የጸረ ተባይ ማዕከል ቅርንጫፍ ማዕከሉን በኢትዮጵያ […]

April 1, 2021April 1, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮ ቴሌኮም በሰሜን ምዕራብ ሪጅን የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ የኢንተርኔት አገልግሎት አስጀምሯል።

በዛሬዉ እለት ይፋ የተደረገዉ የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ የኢንተርኔት አገልግሎትየጀመረባቸው ከተሞችም ባሕር ዳርን ጨምሮ […]

Posts navigation

Previous 1 … 399 400 401 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.