Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

March 26, 2021March 26, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኤርትራ ወታደሮቿን ከኢትዮጵያ ድንበር ለማስወጣት መስማማቷ ተገለጸ።

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በትናትናው ዕለት ወደ አስመራ ማቅናታቸው ይታወሳል። ለሁለት ቀናት […]

March 25, 2021March 25, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

የሆቴልና ቱሪዝም ስራዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ወደ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የማደግ እቅድ እንዳለዉ ገለጸ፡፡

ከተመሰረተ 52 ዓመታትን ያስቆጠረዉ የሆቴልና ቱሪዝም ስራዎች ማሰልጠኛ ተቋም አሁን ያለበት ደረጃ […]

March 24, 2021March 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የድንበር ውዝግብ ለመፍታት ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የቀረበላትን የድርድር ሃሳብ ተቀበለች፡፡

ሱዳን ከቅርብ ጊዚያት ወዲህ ከኢትዮጵያ ጋር በምትዋሰንባቸው አካባቢዎች፤ የመሬት ይገባኛል ጥያቄዎችን በማንሳት […]

March 24, 2021March 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔርተኞች የሚፈጥሩት ችግር በበረከቱባት ሀገር የችግራችንን መነሻ የብሄር ፖለቲካ የሚያደርገው የኢዜማ ማኒፌስቶ ተቀባይነት ያገኝ ይሆን?

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ትናንት የምርጫ ማኒፌስቶውን (የቃል ኪዳን ሰነዱን) ይፋ […]

March 24, 2021March 24, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢሰመኮ በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ተፈጽሟል ስለተባለዉ የሰብአዊ መብት ጥሰት በመጀመሪያ ሪፖርቱ ምን አለ?

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ተፈጽሟል ስለተባለዉ የሰብአዊ […]

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ከ18 አመት በታች ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት አይሰጥም ተባለ።

ከ18 አመት በታች ለሆኑ ህፃናትና ታዳጊዎች የኮሮና ቫይረስ ክትባት አሁን ባለው ሁኔታ […]

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ በአሜሪካ የፀጥታ ድልድል ላይ እንደማትገባ ሁሉ አሜሪካም በኢትዮጵያ ጉዳይ ባትገባ ጥሩ ነው— ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

የአማራ ልዩ ኃይል ከትግራይ ክልል ይውጣ የሚባለው ተቀባይነት እንደሌለውም ነው ጠቅላይ ሚኒስትሩ […]

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ለትግራይ ክልል መልሶ ግንባታ 40 ቢሊዮን ብር ወጪ ተደርጓል ተባለ፡፡

በትግራይ ክልል በነበረው የህግ ማስከበር ዘመቻ በኋላ ክልሉን መልሶ ለመገንባት 40 ቢሊዮን […]

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

ስለክትባት መወራት ከተጀመረ በኋላ ህብረተሰቡ ውስጥ መዘናጋት በመምጣቱ ምክንያት የተጠቂዎች ቁጥር መጨመር እያሳየ ነው ተብሏል፡፡

በዛሬው እለት የጤና ሚኒስቴር የኮሮና ቫይረስ ክትባትን አስመልክቶ ያለውን ነባራዊ ሁኔታ በተመለከተ […]

March 23, 2021March 23, 2021የሀገር ውስጥ ዜና

በትግራይ ከ 30 ሺህ በላይ እስረኞች ያለአግባብ ከእስር ተለቀዋል—ጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከፓርላማ አባላት ለተነሱላቸዉ ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ላይ […]

Posts navigation

Previous 1 … 402 403 404 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.