Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

October 19, 2020October 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ የተከሰተው በረሃ አንበጣ መንጋ ታርሶ በነበረ 420 ሺህ ሄክታር መሬት ላይ ጉዳት ማድረሱን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሳወቁ፡፡

ዛሬ 5ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 6ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ […]

October 19, 2020October 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያዎች በፌደራል የአስተዳደር ስነ_ስርአት አዋጅ ዙሪያ በመወያየት ላይ ናቸው።

በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው በዚህ ውይይት ላይ ከአገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች በህግ ሙያ […]

October 19, 2020October 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ሁለት ቀናት 2 ሰዎች በትራፊክ አደጋ ህይወታቸውን አጥተዋል፡፡

አደጋው የደረሰው በምስራቅ ሀረርጌ ኮምቦልቻ ወረዳ ሲሆን ሁለት አሽከርካሪዎች ተጋጭተው የአንዱ አሽከርካሪ […]

October 19, 2020October 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ በየአመቱ ከ14 ሺህ በላይ ሰዎች በኤች አይቪ ኤድስ እንደሚሞቱ ተገለጸ።

የፌዴራል ኤች አይ ቪ ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ፅህፈት ቤት እንዳሳወቀው የኮሮና […]

October 17, 2020October 17, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ 54 ሺህ ዜጋ የረሀብ አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ።

ከመስከረም 16 ጀምሮ በወረዳው የገባው የአንበጣ ወረርሽኝ በወረዳው ከሚኖረው ከ130 እስከ 140 […]

October 17, 2020October 17, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ጅማ ዩንቨርስቲ ከቀናት በኋላ የሚቀበላቸውን 4 ሺህ ተማሪዎች በሁለት ወር ውስጥ እንደሚያስመርቅ አስታወቀ።

የዩንቨርሲቲው ምክትል ፕሬዘዳንት ዶክተር ቀነኒሳ ለሚ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳሉት ከቀናት በኋላ […]

October 16, 2020October 17, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ የፓርኪንግ ቦታዎችን ለሌላ አገልግሎት ባዋሉ 30 ህንፃዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ በከተማዋ በሚገኙ 30 ህንጻዎች ላይ ህጋዊ […]

October 16, 2020October 16, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በሳውዲ አረቢያ እስር ቤቶች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ያሉበት ሁኔታን እንደሚፈታ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ።

የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ላለፍት 20 […]

October 16, 2020October 16, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የፌዴራል የህግ ታራሚዎች የቤተሰብ ጉብኝት ከነገ ጀምሮ እንደሚጀምር ተገለፀ፡፡

የፌዴራል የህግ ታራሚዎች ከነገ ጥቅምት 7 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ለወረርሽ በማያጋልጥ […]

October 16, 2020October 16, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ ለገበታ ለአገር ፕሮጀክቶች 10 ሚሊዮን ብር ሰጠ።

ባንኩ ዛሬ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው ለገበታ ለአገር ፕሮጀክቶች ልማት 10 ሚሊዮን […]

Posts navigation

Previous 1 … 440 441 442 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.