የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ባሰማራቸው የትራፊክ ስምሪት ባለሙያዎች በሚጠይቁት ጉቦ መማረራቸውን አስተያየታቸውን ለኢትዮ ኤፍ ኤም የሰጡ የታክሲ ሾፌሮች ተናገሩ።

በአዲስ አበባ የሚገኙ ታክሲ ስራ ላይ የተሰማሩ አሽከርካሪዎች ፣መንግስት ያውጣው የቅጣት እርከኑ […]