Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

October 9, 2020October 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ማህበራዊ ድረ-ገጽን በአግባቡ አለመጠቀም በህግ ሊያስጠይቅ ነው

በሀገራችን ከማህበራዊ ድረ-ገጽ አጠቃቀም ጋር ተያይዞ ክፍተቶች እንደሚስተዋሉ በንቃተ ህግ ትምህርትና ስልጠና […]

October 9, 2020October 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ብሔራዊ የፖሊስ ዶክትሪን ይፋ ተደረገ።

በሰላም ሚንስቴር የተዘጋጀው ይህ የፖሊስ ዶክትሩን ዛሬ በአዲስ አበባ ይፋ ተደርጓል። ሰነዱ […]

October 9, 2020October 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የእንጦጦ ፓርክ ነገ ይመረቃል ተባለ።

የጠቅላይ ሚንስቴር ጽህፈት ቤት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው የእንጦጦ ፓርክ ነገ ቅዳሜ […]

October 7, 2020October 7, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ጅቡቲ ድንበሯን ባለመክፋቷ ምክንያት የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለመጀመር መቸገሩን የኢትዮ ጂቡቲ የባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር አስታወቀ።

ባለፈው ዓመት 17 ሚሊየን ቶን ያህል ግብዓቶችን ወደ ሃገር ውስጥ ሲያጓጓዝ ሶስት […]

October 7, 2020October 7, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ብርሃን ባንክ ለገበታ ለአገር ፕሮጀክቶች 20 ሚሊዮን ድጋፍ አደረገ።

ባንኩ እንዳስታወቀው ለጎርጎራ፣ ወንጪ እና ኮይሻ ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ የሚያግዝ የ20 ሚሊዮን ብር […]

October 7, 2020October 7, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የአዲስ አበባ ፖሊስ በህገወጥ መንገድ የተከማቸ ከ2 ነጥብ 6 ሚሊዮን በላይ ብር በህዝብ ጥቆማ መያዙን አስታወቀ።

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በአንድ ንግድ ቤት ውስጥ የተከማቸ ከ2 ሚሊዮን 6 መቶ […]

October 7, 2020October 7, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ያሏት ስፔሻላይዝድ የአይን ሐኪሞች ዘጠኝ ብቻ መሆናቸውን ያውቃሉ

ከሰሃራ በረሃ በታች ባሉ የአፍሪካ አገራት 3 ነጥብ 6 ሚሊዮን አይነ ስውራን […]

October 6, 2020October 6, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ ልደቱ አያሌው በ100 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ያስተላለፈው ትዕዛዝ እንዲፈጸም የኦሮሚያ ክልል ተዘዋዋሪ ችሎት ትዕዛዝ አስተላለፈ።

በኦሮሚያ ተዘዋዋሪ ችሎት ዛሬ ረፋድ የቀረቡት አቶ ልደቱ አያሌው የዋስትና መብታቸው እንዲከበር […]

October 6, 2020October 6, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በደቡብ ክልል በተፈጠሩ ግጭቶች ምክንያት 53 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች መቋረጣቸውን የክልሉ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡

እነዚህ ፕሮጀክቶች በክልል ደረጃ ከፍተኛ በጀት ተበጅቶላቸው እየተሰሩ የነበሩ ናቸው ተብሏል፡፡ የደቡብ […]

October 6, 2020October 6, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን በጣና ሀይቅና በርብ ወንዝ መሙላት ምክንያት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች 3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገች፡፡

የኢትዮጵያ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን የባህርዳር-ደሴ ሀገረ-ስብከት በጣና ውሀ መሙላት ምክንያት ለተጎዱ ከ2 ሺህ […]

Posts navigation

Previous 1 … 443 444 445 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.