ለህግ የበላይነት መረጋገጥ ተግዳሮት የሆኑ ኢ መደበኛ አደረጃጀትም ይሁን ሸማቂ ሃይል ትጥቅ ይዞ እንዳይንቀሳቀስ ለማድረግ ከፍተኛ ስራ ይሰራል አሉ ፕሬዝደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ፡፡

የዜጎች ደህንነት በምንም መልኩ አደጋ ላይ የሟይወድቁባት ሀገር ለመገንባት እንደሚሰራም ተናግረዋል፡፡ ዛሬ […]

በኢትዮጵያ በውጭ አገራት ስራ ስምሪት ከተሰማሩ ኤጀንሲዎች ውስጥ ከ70 በላይ የሚሆኑን በኮሮና ቫይረስ ተጽዕኖ ምክንያት የስራ ፈቃዳቸውን እንደመለሱ የሰራተኛ ማህበራዊ ጉዳዮች ሚኒስቴር አስታወቀ።

የሰራተኛና ማህበራዊ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ህጋዊ ፍቃድ የተሰጣቸው ከ70 በላይ […]