Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

June 19, 2020June 19, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ ዴክሳሜታዞን የተባለውን መድሀኒት ለኮቪድ-19 ህሙማን ለመጠቀም ወሰነች።

የጤና ጥበቃ ሚኒስተር ዶክተር ሊያ ታደሰ እንዳሉት “ለኮቪድ-19 ህሙማን የሚውለውን ዴክሳሜታዞን የተባለውን […]

June 18, 2020June 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 195 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ተጨማሪ የሁለት ሰው ህይወት ማለፉን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 4,853 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ዘጠና አምስት […]

June 18, 2020June 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት አምሰት ቀናት ውስጥ ብቻ ከ16 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ የወጣላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችና ንግድ ማጭበርበር ተያዙ።

ባለፉት ተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ (ከሰኔ 6-10/12 ዓ.ም) ብቻ ግምታዊ ዋጋቸው ከ16 […]

June 18, 2020June 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን የአገሪቱ 10ኛ ክልል ሆኖ እንዲደራጅ የሥልጣን ርክክብ ለማድረግ የቀረበውን አጀንዳ ተቀብሎ አጸደቀ።

ምክር ቤቱ አጀንዳውን ያጸደቀው ከደቂቃዎች በፊት በሀዋሳ ከተማ በጀመረው የምክር ቤቱ አምስተኛ […]

June 18, 2020June 18, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የገቢዎች ሚኒስቴር አምስተኛ የግብር መክፈያ ቅርንጫፍን በአዲስ አበባ ሊከፍት መሆኑን አስታወቀ።

በአዲስ አበባ የሚገኙ 24 ሺህ 900 የፌደራል ግብር ከፋዮችን እንደ አዲስ በአምስት […]

June 17, 2020June 17, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5274 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ሃያ ዘጠኝ (129) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3759 ደርሷል። ከዚህ ባለፈ ሁለት […]

June 17, 2020June 17, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አቶ አብነት ገብረመስቀል የሚድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሆነው ተሾሙ።

የሚድሮክ ኢትዮጵያ ባለቤትና ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ ዘሬ በአዲስ አበባ […]

June 17, 2020June 17, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዜማን ሆቴል በለይቶ ማቆያ በነበሩበት ጊዜ 1 ሺህ ዶላር መሰረቃቸውን አንድ የሆቴሉ ደንበኛ ተናገሩ።

ግለሰቡ እንዳሉት ከውጭ አገር ወደ አገሬ በምገባበት ጊዜ መንግስት የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል […]

June 16, 2020June 16, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በታላቁ ህዳሴ ግድብ ላይ የተጀመረው የሶሰትዮሽ ውይይት በቴክኒካዊ ጉዳዮች ላይ መግባባት እየተፈጠረ ቢሆንም በሕግ ጉዳዮች ላይ ግን አሁንም ችግር መኖሩን ሱዳን አስታወቀች።

ሱዳን የመጀመርያ ዙር ውሀ ሙሌት ላይ ብቻ ሳይሆን ባጠቃላይ የታላቁ ህዳሴ ግድብ […]

June 15, 2020June 15, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በአዲስ አበባ ባለፉት ሁለት ቀናት በተከሰቱ ሁለት አደጋዎች ከ180 ሺ ብር በላይ የሚገመት ንብረት መውደሙ ተገለጸ።

በአዲስ አበባ እሳት አደጋ ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ቡድን መሪ አቶ […]

Posts navigation

Previous 1 … 462 463 464 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.