Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

June 12, 2020June 12, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 245 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5,709 የላብራቶሪ ምርመራ 245 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ […]

June 11, 2020June 11, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 164 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ ተጨማሪ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6630 የላብራቶሪ ምርመራ አንድ መቶ ስልሳ አራት […]

June 11, 2020June 11, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ማስተር ካርድ ፋውንዴሽን በኢትዮጵያ በችግር ውስጥ ለሚገኙ ኢንተርፕራይዞች ድጋፍ እንደሚያደርግ አስታወቀ።

ፋውንዴሽኑ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው በኮቪድ 19 ምክንያት ገበያቸው ችግር ውስጥ ለሚገኙ […]

June 11, 2020June 11, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

አብን እና ኦፌኮ ከምርጫ በፊት የህዝብና ቤት ቆጠራ እንዲካሄድ ጠየቁ።

ምርጫው መተላለፉ ካልቀረ የህዝብና ቤት ቆጠራ በመሀከሉ ማካሄድ አስፋላጊ ነው ይላሉ የኦፌኮው […]

June 10, 2020June 10, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ተጨማሪ 170 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው የ 3 ሰዎች ሕይወት አልፏል።

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት በተደረገ 6187 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 170 ሰዎች የኮሮና […]

June 10, 2020June 10, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

ቀጣዩ አገር አቀፍ ምርጫ የኮሮና ቫይረስ ስጋት አለመሆኑ ከተረጋገጠበት ጊዜ አንስቶ ከዘጠኝ ወራት እስከ አንድ ዓመት ባሉት ጊዜ ውስጥ እንዲካሄድ ተወሰነ።

የፌዴሬሽን ምክር ቤት የኮሮና ቫይረስ ስርጭት በሃገሪቱ ስጋት ሆኖ እስከቀጠለ ድረስ ሁሉም […]

June 10, 2020June 10, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የሕዳሴው ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ሁለተኛ ቀን ውይይት ከሰዓታት በኋላ ይጀመራል

ድርድሩ የደቡብ አፍሪካ፣አውሮፓ ህብረት እና አሜሪካ ታዛቢዎች በተገኙበት እንደሚከሄድ ተገልጿል። የውሃ መስኖና […]

June 9, 2020June 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የኦሮሚያ ክልል መንግስት ብስለት ከጎደለው መግለጫው እንዲታቀብ ኦነግ አሳሰበ።

ባለፈው ሳምንት የኦሮሚያ ክልል መንግስት ”ሕዝቡ ከአገር ጥቅም በተቃራኒ ከቆሙት አካላት ሊጠነቀቅ […]

June 9, 2020June 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

የግል ሆስፒታሎች እና ክሊኒኮች በኮሮና ቫይረስ ስጋት ምክንያት በመዘጋት ላይ መሆናቸውን ተገለፀ።

የኢትዮጲያ ጤና ክብካቤ ፌዴሬሽን ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀው፤ ህብረተሰቡ በዚህ ሰእት ለመደበኛ […]

June 9, 2020June 9, 2020የሀገር ውስጥ ዜና

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 190ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል።

በኢትዮጵያ ተጨማሪ 190 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ ሲያዙ የ 5 ሰዎች ህይወት ደግሞ […]

Posts navigation

Previous 1 … 463 464 465 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.