Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የሀገር ውስጥ ዜና

October 1, 2025October 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ቆሻሻን መልሶ መጠቀም ዙሪያ እንዲሰሩ ያስፈልጋል ሲል የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ገለፀ፡፡

በዛሬዉ እለት የኢትዮጵያ ኡደታዊ የስነምጣኔ ሆት ስፖት 2025 በሳይንስ ሙዚየም ተከፍቷል። የሰርኩላር […]

October 1, 2025October 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

እስካሁን የሰባት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡

በምንጃር አረርቲ ማርያም ቤተክርስቲያን በደረሰው አደጋ እስካሁን የሰባት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች […]

October 1, 2025October 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በምንጃር ሸንኮራ ርብራብ እንጨት ተደርምሶ የሞት እና የአካል ጉዳት ደረሰ፡፡

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ አረርቲ ማርያም የተረበረበ እንጨት […]

October 1, 2025October 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የአደባባይ በዓላት ለባህላዊ ሀገር በቀል አልባሳት መነቃቃትን ፈጥሯል፡፡

የአደባባይ በዓላት ማህበረሰቡ ለሀገር በቀል ልብሶች ያለውን ፍላጎት አሳድጎታል ሲሉ በአዲስ አበባ […]

October 1, 2025October 1, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ትምህርት ሚኒስቴር የ2017 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤትን ከ300 ወደ 297 ዝቅ አድርጓል፡፡

ሚኒስቴሩ እንደገለጸው ÷ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ ተማሪዎች ወደቀጣይ የትምህርት ደረጃ ለመዛወር 50 […]

September 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

የገንዘብ ሚኒስቴር ለሩብ ዓመቱ የ243 ቢሊዮን ብር የግምጃ ቤት ሰነዶች ጨረታ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ

የገንዘብ ሚኒስቴር እ.ኤ.አ በ2025 የመጨረሻ ሩብ ዓመት የሚካሄደውን ጠንካራ የግምጃ ቤት ሰነዶች […]

September 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

መንግስት የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ ከመፍጠርና ከሌሎችም ተግባራት አንፃር በርካታ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን አድርጓል ሲል ባንኩ ገለፀ፡፡

የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ዕድገት ከማስቀጠል፣ የተረጋጋ የማክሮ ኢኮኖሚ ከመፍጠርና የፋይናንስ ኢንዱስትሪው ለኢኮኖሚው የሚኖረውን […]

September 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ቪዛ እና ሳንቲምፔይ በኢትዮጵያ ዲጂታል ክፍያን ለማቀላጠፍ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

በዓለም አቀፍ ደረጃ በዲጂታል ከፍያዎች የሚታወቀዉ ቪዛ እና ሳንቲም ፔይ ፋይናንሺያል ሶሉሽንስ […]

September 30, 2025September 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ ደንብ ተላልፎ የተገኘው የቆዳ ፋብሪካ ድርጅት የ 8 መቶ ሺ ብር ቅጣት ተጥሎበታል።

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ልዩ ስሙ ቦቼ ሰፈር አካባቢ በኢትዮ ሌዘር […]

September 29, 2025September 29, 2025የሀገር ውስጥ ዜና

ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ማድረግ ልትጀምር ነው፡፡

ትግበራዊ ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ ተነግሯል፡፡ ኢትዮጵያ የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ […]

Posts navigation

Previous 1 … 76 77 78 … 470 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.