Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

July 21, 2026July 21, 2026የውጭ ዜና

ናይጄሪያ እና ጋና የአፍሪካ ህብረት በደቡብ አፍሪካ የሚካሄዱትን አፍሪካ ጠል ተቃውሞዎችን እንዲመለከት ጠየቁ

ናይጄሪያ እና ጋና በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ አፍሪካውያንን ኢላማ ያደረጉ የቅርብ ጊዜ ‹‹አፍሮፎቢክ […]

July 20, 2026July 20, 2026የውጭ ዜና

የአሜሪካ ጦር ለዘጠነኛ ተከታታይ ምሽት በኢራን ላይ ጥቃት ሰነዘረ

አሜሪካ ጥቃቱ በባህረ ሰላጤው የሚያልፉ የንግድ መርከቦችን የሚያጠቁ የኢራን ወታደራዊ አቅሞችን፣ የኮማንድ […]

July 17, 2026July 17, 2026የውጭ ዜና

የአሜሪካ ጥቃት ሰባት ሰዎችን መግደሉን ኢራን ገለጸች

አሜሪካ ለስድስተኛ ተከታታይ ምሽት በኢራን ላይ ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ ቴህራን በርካታ ሰዎች […]

July 17, 2026July 17, 2026የውጭ ዜና

ቻይና በትራምፕ የምርጫ ጣልቃገብነት አስተያየት ላይ ያላትን ተቃውሞ ገለጸች

ቻይና የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያቀረቡትን የምርጫ ጣልቃገብነት ክስ ውድቅ ማድረጓን ገልፃ […]

July 16, 2026የውጭ ዜና

ኢራን የህልውና ጦርነት መጀመሩን አስታወቀች

በአሜሪካ ጥቃት ምክንያት የሰላም ስምምነቱ መፍረሱንና «የህልውና ጦርነት» መጀመሩን ኢራን አስታወቀች በአሜሪካ […]

July 15, 2026July 15, 2026የውጭ ዜና

ትራምፕ ኢራን ንግግሯን ካልቀጠለች በስተቀር ድልድዮችን እና የኃይል ማመንጫዎችን በቦምብ እንደሚፈነዱ ዛቱ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሀገሪቱ ወደ ድርድር ካልተመለሰች በሚቀጥለው ሳምንት የኢራንን […]

July 15, 2026July 15, 2026የውጭ ዜና

ሁለት የአውሮፓ ኅብረት ዲፕሎማቶች በ72 ሰዓታት ውስጥ ቡርኪና ፋሶን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ

ትዕዛዙ የአውሮፓ ኅብረት ልዑካን ቡድን ምክትል ኃላፊና የፖለቲካ፣ ፕሬስና መረጃ ክፍል ኃላፊ […]

July 15, 2026July 15, 2026የውጭ ዜና

እስራኤል ኢራን ጥቃት የምትሰነዝር ከሆነ ‹‹ወሳኝ ጥቃት›› እንደምትሰነዝር አስጠነቀቀች

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ኢራን በሀገራቸው ላይ አዲስ ጥቃት የምትሰነዝር ከሆነ […]

July 14, 2026July 14, 2026የውጭ ዜና

አሜሪካ በኢራን ላይ የድሮን ጀልባ ጥቃት ሰነዘረች።

ዩናይትድ ስቴትስ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው አልባ የድሮን ጀልባዎችን በመጠቀም በኢራን መርከብ […]

July 14, 2026July 14, 2026የውጭ ዜና

ሩዋንዳ ዕድሜያቸው 60 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ዜጎች ልዩ የአረጋውያን የሕክምና አገልግሎት ጀመረች

የጤና ሚኒስትሩ ሳቢን ንሳንዚማና በፓርላማ የጋራ ስብሰባ ላይ እንዳወጁት፣ ይህ ልዩ የአገልግሎት […]

Posts navigation

Previous 1 … 10 11 12 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.