Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

October 26, 2023October 26, 2023የውጭ ዜና

ሄዝቦላህ፣ሃማስ እና እስላማዊ ጂሃድ ቡድን አመራሮች እስራኤልን በሚያሸንፍበት ሁኔታ ላይ መመከራቸዉ ተገለፀ።

የጋዛ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ግዜ አንስቶ በሊባኖስ ድንበር አቅራቢያ ሂዞቦላህ በከእስራኤል ወታደሮች ጋር […]

October 24, 2023October 24, 2023የውጭ ዜና

የፓኪስታን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር የሞት ፍርድ ሊፈረድባቸው እንደሚችል ተገለጸ፡፡

የቀድሞ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት ኢምራን ካን ክስ ተመስርቶባቸው የሞት ፍርድ ሊፈረድባቸው […]

October 23, 2023የውጭ ዜና

በፍልስጤም የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ4 ሺህ በላይ መድረሱ ተገለጸ፡፡

በእስራኤል -ፍልስጤም ግጭት ህይወታቸው ያለፉ ሰዎች 4ሺህ 6መቶ 51 መድረሱን የፍልስጤም ጤና […]

October 23, 2023የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በሶስት ቀናት ውስጥ በጋዛ ያለው የነዳጅ መጠን እንደሚያልቅ ገለፀ።

ያለ ነዳጅ ደግሞ በከፍተኛ የእርዳታ ፍላጎት ውስጥ የሚገኙ ዜጎች ጋር መድረስ አይቻልም።ያለ […]

October 16, 2023October 16, 2023የውጭ ዜና

ግብፅ በፍልስጤም-እስራኤል ግጭት ዙሪያ አለም አቀፍ የመሪዎች ጉባኤ ጠርታለች።

ካይሮ ሁኔታዉን ለማረጋጋት ማንኛውንም ጥረት ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን ፕሬዝዳንት አል ሲሲ ተናግረዋል። […]

October 16, 2023October 16, 2023የውጭ ዜና

ፖፕ ፍራንሲስ በጋዛ ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ ጠይቀዋል፡፡

በቀጠናው እየተባባሰ የመጣዉን ግጭት ተከትሎ ፖፕ ፍራንሲስ ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ ጠይቀዋል፡፡ በጋዛ […]

October 9, 2023October 9, 2023የውጭ ዜና

እስራኤል ወታደሮቿ ጋዛን ሙሉ በሙሉ እንዲወሩ አዘዘች::

በሃማስ ሮኬቶች እየተናጠች የምትገኘዉ ሀገረ እስራኤል የጋዛ ክልል በወታሮቿ እንዲወረር ትዕዛዝ ሰጥታለች፡፡ […]

October 9, 2023October 9, 2023የውጭ ዜና

በአስራኤና በሃማስ መካከል በተቀሰቀሰዉ ጦርነት በሀገሪቱ የሚገኙ ቤተ እስራኤላዉያንና ኢትዮጵያውያን የጉዳቱ ሰለባ መሆናቸዉ ተሰማ፡፡

ሃማስ በእስራኤል ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መክፈቱን ተከትሎ በሀገሪቱ የሚገኙ ቤተ እስራኤላዉያንና […]

October 3, 2023October 3, 2023የውጭ ዜና

ካርቱም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ፡፡

ሱዳን ካርቱም ውስጥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ላይ በተፈጸመ የከባድ መሣሪያ ጥቃት ጉዳት […]

September 29, 2023September 29, 2023የውጭ ዜና

ፑቲን ከሳልቫኪር ጋር መከሩ።

የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዝዳንት ሳልቫኪር ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ፑቲን […]

Posts navigation

Previous 1 … 124 125 126 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.