Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

September 20, 2023September 20, 2023የውጭ ዜና

ፖል ካጋሜ በቀጣይ ዓመት በምርጫ እንደሚወዳደሩ ተናገሩ፡፡

የሩዋንዳው ፕሬዝዳንት ፖል ካጋሜ ለአራተኛ ጊዜ ለፕሬዝዳንትነት እንደሚወዳደሩ ተናገረዋል።ከፈረንጆቹ 1998 ጀምሮ ሩዋንዳን […]

September 15, 2023September 15, 2023የውጭ ዜና

ጣሊያን በስደተኞች ተጨናንቃለች

በአንድ ቀን 7ሺህ ስደተኞች ጣሊያን መግባታቸው ተሰማ፡፡ይህንንም ተከትሎ የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ […]

September 15, 2023September 15, 2023የውጭ ዜና

አሜሪካ ለግብጽ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ አደረገች፡፡

የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ለግብጽ የሚያደርገውን አመታዊ በጀት አጽድቋል፡፡ በዚህም ግብጽ 1.2 […]

September 15, 2023September 15, 2023የውጭ ዜና

በሊቢያ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ11 ሺህ በላይ መድረሱ ተሰማ፡፡

በሀገረ ሊቢያ ደርና ከተማ በተከሰተዉ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 11 ሺህ 3 […]

September 15, 2023September 15, 2023የውጭ ዜና

የሩሲያን ጦር ለመቀላቀል 3 መቶ ሺህ ዜጎች መመዝገባቸውን ፑቲን አስታወቁ፡፡

የሩሲያዉ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሀገሪቱን ጦር ለመቀላቀል ዜጎች ኮንትራት እየፈፀሙ ነዉ ብለዋል፡፡ […]

September 13, 2023September 13, 2023የውጭ ዜና

በሊቢያ በጎርፍ አደጋ ምክንያት የሟቾች ቁጥር ከ 5 ሺህ ተሻገረ፡፡

ከትላንት በስትያ በአፍሪካዊቷ ሃገር ሊቢያ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ የበርካቶችን ህይወት ነጥቋል፡፡ የሰዎች […]

September 7, 2023September 7, 2023የውጭ ዜና

ከሰባት ዓመታት በኃላ ሳውዲ አረቢያ እና ኢራን አማባሳደሮቻቸውን ወደ ቦታቸው መልሰዋል፡፡

በቻይና አሻማጋይነት በመጋቢት ወር ላይ ያበቃው የሁለቱ ሀገራት ለሰባት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው […]

August 23, 2023August 23, 2023የውጭ ዜና

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ኒጀርን ከአፍሪካ ህብረት አባልነት አገደ።

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የሰላም እና ፀጥታ ምክር ቤት ኒጀርን ከአፍሪካ ህብረት አባልነት […]

July 28, 2023የውጭ ዜና

ፑቲን ለዚምባብዌው ፕሬዝዳንት ሂሊኮፕተር አበረከቱ፡፡

የሩስያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለፕሬዝዳንት ምናንጋግዋ ዘመናዊ ሂሊኮፕተር አበርክተዋል፡፡ በሩስያ እየተካሄደ በሚገኝው […]

July 24, 2023July 24, 2023የውጭ ዜና

በጎረቤት ሀገር ሱዳን አዉሮፕላን ተከሰከሰ፡፡

በፖርት ሱዳን አንቶኖቭ አዉሮፕላን ተከስክሶ 9 ሰዎች መሞታቸዉ ተሰምቷል፡፡ በአደጋዉ ህይዎታቸዉን ካጡት […]

Posts navigation

Previous 1 … 125 126 127 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.