Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

July 24, 2023July 24, 2023የውጭ ዜና

ዩክሬን ተተኳሽ ጥይቶችንና የጦር መሳሪያ ቅሪቶችን ከግዛቷ ለማስወገድ ከ7መቶ ዓመት በላይ ይፈጅባታል ተባለ::

ሀገረ ዩክሬን በጦርነቱ ምክንያት አብዛኛዉ ግዛቷ በጦር መሳሪያ ቅሪቶችና በተተኳሽ ጥይቶች በመሸፈኑ […]

July 17, 2023July 17, 2023የውጭ ዜና

በመቶዎች የሚቆጠሩ የዋግነር ተዋጊዎች በማዕከላዊ አፍሪቃ ሪፐብሊክ ውስጥ ይገኛሉ፡፡

ከሩሲያው የደህንነት ተቋም ዋግነር ጋር የተገናኘ የመልእክት መላላኪያ መተግበሪያ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎቹ […]

July 13, 2023July 13, 2023የውጭ ዜና

በሱዳን የ 87 ሰዎች አስከሬን ተቀብሮ መገኘቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡

በሱዳን ምዕራብ ዳርፉር የ87 ሰዎች አስከሬን ተቀብሮ መገኘቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታዉቋል፡፡ […]

July 8, 2023July 8, 2023የውጭ ዜና

በደቡብ አፍሪካ በመርዛማ የጋዝ ዝቃጭ መፍሰስ ምክንያት የ17 ሰዎች ህይወት አለፈ።

በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ የሞዛምቢክ ባለስልጣናት እንደተናገሩት፣ ከጆሃንስበርግ በስተምስራቅ ቦክስበርግ በተባለው ስፍራ በደረሰው […]

June 30, 2023June 30, 2023የውጭ ዜና

አሜሪካ ወታደሮቿን ወደ ዩክሬን እንደማትልክ በድጋሜ አስታወቀች፡፡

የፕሬዝዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ዩክሬንን ለመርዳት ወታደሮቹን ወደ ስፍራዉ እንደማይልክ የሀገሪቱ የዉጭ […]

June 30, 2023June 30, 2023የውጭ ዜና

የቅዱስ ቁራን መቃጠልና የስዊድን ኔቶን የመቀላቀል ጉዞ ፈተና

በስዊድን ቅዱስ ቁርአን መቃጠሉን ተከትሎ ሀገሪቱ ኔቶን እንዳትቀላቀል ያደርጋታል ተባለ፡፡ በስቶኮልም የሆነዉ […]

June 27, 2023June 27, 2023የውጭ ዜና

የሴራሊዮን ዋና ተቃዋሚ ፓርቲ የሀገሪቱን ምርጫ ጊዜያዊ ውጤት እንደማይቀበለው አስታወቀ፡፡

በሴራሊዮን በምርጫ እየተሰታፈ የሚገኘውና የሀገሪቱ ዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲ ጊዚያዊ ፕሬዝዳናታዊ ምርጫ ውጤቱን […]

June 27, 2023June 27, 2023የውጭ ዜና

ሩሲያ ዉስጣዊ የደህንነት ስጋት እንደተደቀነባት አስታወቀች፡፡

ሩሲያ ዉስጣዊ የደህንነት ስጋት እንደተደቀነባት አስታወቀች፡፡የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚካኤል ሚሹስቲን እንዳስተወቁት ከዋግነር […]

June 23, 2023June 23, 2023የውጭ ዜና

ኢራን 2 ሺህ ኪሎ ሜትር የሚወነጨፍ ፋታህ በሚል ሰየመችውን ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤል ይፋ አደረገች፡፡

የእስላማዊ አብዮት ጠባቂዎች(IRGC) ከፍተኛ አዛዥ ብርጋዴል ጄኔራል አሚር-አሊ ሀጂዛዴህ፣ፋታህ የተሰኘችው የሚሳኤል ስሪት […]

June 23, 2023June 23, 2023የውጭ ዜና

ዚምባብዌ በምርጫ ለመወዳደር የሚጠየቀው ክፍያ የፓርቲ አባላት ቁጥር እንዲቀንስ እያደረገው ነው ተባለ፡፡

የዚምባብዌ ምርጫ ኮሚሽን በነሀሴ ወር ለሚካሄደው ምርጫ አንዳንድ እጩዎች የምዝገባ ክፍያ እስከ […]

Posts navigation

Previous 1 … 126 127 128 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.