Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

June 19, 2023June 19, 2023የውጭ ዜና

በሱዳን ለ72 ስዓታት የሚቆይ የተኩስ አቁም ስምምነት ተደረገ፡፡

በሱዳን እየተፋለሙ የሚገኙት ተፋላሚዎች የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ተስማምተዋል፡፡የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከትናንት […]

June 13, 2023June 13, 2023የውጭ ዜና

ኤርትራ ከ16 አመት በኃላ የምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ)ን መቀላቀሏን አስታውቃለች፡፡

የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስትር የማነ መስቀል መስቀል በትዊተር ገጻቸው ላይ “ኤርትራ በኢጋድ ውስጥ […]

June 13, 2023June 13, 2023የውጭ ዜና

በካቡል ሰርግ ያለሙዚቃ እንዲደረግ ታሊባን ወሰነ፡፡

በካቡል ምንም አይነት የሰርግ ዝግጅት ሲደረግ ሙዚቃ መክፈት መከልከሉን የታሊባን ባለሰልጣናት አስታውቀዋል፡፡ […]

June 13, 2023June 13, 2023የውጭ ዜና

ትራምፕ ዛሬ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ።

የትራምኘ የፍርድ ሂደት የሚካሄድበት በሚያሚ የሚገኘው ፍርድ ቤት አካባቢም ጥንቃቄ የተሞላበት መረጋጋት […]

June 12, 2023June 12, 2023የውጭ ዜና

የቀድሞዉ የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር አሜሪካ እንድታሰር ዶልታብኛለች አሉ፡፡

የቀድሞዉ የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካህን ከሩሲያ ጋር በነበረኝ ግንኙነት ምክንያት አሜሪካ […]

June 12, 2023June 12, 2023የውጭ ዜና

የኡጋንዳው ፕሬዝደንት ሞተዋል የሚለውን ዜና አስተባብለዋል፡፡

የኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ እሁድ ምሽት በትዊተር ገፃቸው ከኮቪድ 19 ጋር በተገናኘ […]

June 12, 2023June 12, 2023የውጭ ዜና

የቀድሞዉ የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ሲልቪዮ በርሉስኮኒ በ 86 ዓመታቸዉ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡

በርሉስኮኒ ከሳንባ ኢንፌክሽን ጋር በተያያዘ በሚላን በሚገኝ ራፋኢል ሆስፒታል ህክምናቸውን ሲከታተሉ ነበር፡፡ […]

June 8, 2023የውጭ ዜና

የጉዞ መስመሩ የተቀየረዉ የህንድ ጄት አዉሮፕላን በሩሲያ የአየር ክልል እንዲያርፍ ተገደደ፡፡

የአሜሪካ ስሪት የሆነዉ የህንድ ጄት አዉሮፕላን ባጋጠመዉ የሞተር ችግር ነው በሩሲያ የአየር […]

June 8, 2023የውጭ ዜና

አሜሪካ እና ሳዑዲ አረቢያ በሁለቱ ሃገራት ግንኙነትና በቀጠናዉ ሰላም ዙሪጣ መክረዋል፡፡

የአሜሪካዉ ዉጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከሳኡዲዉ ልኡል ጋር ተገናኝተዉ መነጋገራቸዉ ተገልጿል፡፡ […]

June 2, 2023June 2, 2023የውጭ ዜና

የሱዳን ተኩስ አቁም ስምምነት መጣሱ እንዳሳሰባት አሜሪካ ገለጸች።

የአሜሪካ መንግስት የሱዳን ተፋላሚ ሀይሎች የተኩስ አቁሙን መጣሳቸዉ እንዳሳሰበዉ በመግለፅ የሰብዓዊ ርዳታ […]

Posts navigation

Previous 1 … 128 129 130 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.