Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

June 1, 2023June 1, 2023የውጭ ዜና

አሜሪካ፤ጃፓንና ፊሊፒንስ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ሊያካሂዱ ነዉ፡፡

የአሜሪካና የቻይና ዉጥረት እያየለ መምጣቱን ተከትሎ፣ ሁለቱ ሀገራት የወታደራዊ ዲፕሎማሲ እሽቅድምድም ዉስጥ […]

May 31, 2023May 31, 2023የውጭ ዜና

አምስት የፍልስጤም ነፃ አውጪ ተዋጊዎች በሊባኖስ ተገደሉ፡፡

በሊባኖስ የሶሪያ ድንበር አቅራቢያ የተፈፀመውን ጥቃት የእስራኤል ሀይሎች እንደፈፀሙት ሲገለፅ፣ ከእስራኤል አካባቢ […]

May 31, 2023May 31, 2023የውጭ ዜና

የቻይናዉ ፕሬዝዳንት የደህንነት ኃላፊዎቻቸዉ ለማይቀረዉ ትግል እራሳቸዉን እንዲያዘጋጁ አዘዙ፡፡

ፕሬዝዳንት ሺ ጂፒንግ በሀገር ቤትም በዉጭም ጫናዉ እየበረታ በመሆኑ ለደህንነት ኃላፊዎቻቸዉ እጅግ […]

May 25, 2023May 25, 2023የውጭ ዜና

ካናዳ እና ሳዑዲ አረቢያ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸዉን ለመመለስ ተስማሙ፡፡

በፈረንፎቹ 2018 ከተፈጠረዉ እና በሁለቱ አገራት መካከል ያለዉን የንግድ እና የስራ ግንኙነት […]

May 23, 2023May 23, 2023የውጭ ዜና

ሩሲያ የዩክሬን ሰላይ ነው ያለችው ግለሰብ ላይ የ16 ዓመት እስር ፍርድ አሳለፈች፡፡

የሩሲያ የደህንነት አገልግሎት “ፔትኮቪች” በሚል ስም የሚታወቀውን የዩክሬን ሰላይን በቁጥጥር ስር አውየዋለሁ […]

May 23, 2023May 23, 2023የውጭ ዜና

ብራዚል በወፍ ጉንፋን ምክንያት የአስቸኳይ አዋጅ አዋጀች

ደቡብ አሜሪካዊቷ ሀገር ብራዚል በዜጎቿ ላይ የወፍ ጉንፋን ምልክት መታየቱን ተከትሎ ለ6 […]

May 22, 2023May 22, 2023የውጭ ዜና

የባክሙት ጦርነት አብቅቷል—ፑቲን

ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የምስራቅ ዩክሬይን ከተማ የሆነችው ባክሙት ነፃ መውጣቷን ገልፀዋል። “ለከተማዋ […]

May 19, 2023May 19, 2023የውጭ ዜና

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት በቡድን ሰባት አባል ሃገራት ጉባዔ ላይ እንደሚሳተፉ ተነገረ፡፡

ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘሌንስኪ በጃፓኗ ሄሮሺማ ከተማ ዛሬ በሚጀምረዉ የቡድን ሰባት ሀገራት የመሪዎች […]

May 16, 2023የውጭ ዜና

ሩሲያ በኪቭ የሚገኘዉ የሚሳዔል ሲስተም መቆጣጠሪያ ማዕከል ላይ ጥቃት ማድረሷ ተነገረ፡፡

የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በሰጠዉ መግለጫ፣ በአሜሪካ የጦር መሳሪያ እርዳታ የተገነባዉን የሚሳዔል ሲስተም […]

May 16, 2023May 16, 2023የውጭ ዜና

የተርኪዬ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ ባለማግኘቱ ድጋሜ ሊካሄድ ነዉ፡፡

በፕሬዝዳንት ረሲጵ ታይጵ ኤርዶሃንና በተፎካካሪዎችቻቸዉ መካከል ያለዉ ግድድር አሁንም እንደቀጠለ ይገኛል፡፡ በትናትናዉ […]

Posts navigation

Previous 1 … 129 130 131 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.