Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

July 8, 2026July 8, 2026የውጭ ዜና

ጋና የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ሊያደርጉት ያሰቡትን ይፋዊ የሀገር ጉብኝት ጥያቄ ውድቅ ማድረጓ ተገለጠ

የጋና ባለስልጣናት ለዲደብሊው (DW) እንደተናገሩት፤ ሀገሪቱ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ሊያደርጉት […]

July 8, 2026July 8, 2026የውጭ ዜና

በቻይና በተከሰተ የተፈጥሮ አደጋ የ21 ሰዎች ህይወት አለፈ

በአደጋው ሳቢያ እስካሁን ቢያንስ የ21 ሰዎች ሕይወት ማለፉ የተረጋገጠ ሲሆን፤ በአስር ሺዎች […]

July 7, 2026July 7, 2026የውጭ ዜና

በሶሪያ ደማስቆ  የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት  ባረፉበት ሆቴል አቅራቢያ ፍንዳታዎች ተከስቱ 18 ሰዎች መቁሰላቸው ተነገረ

 ፍንዳታዎቹ የተከሰቱት የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት አማኑኤል ማክሮን ያረፉበት ሆቴል አቅራቢያ መሆኑ ተገልጿል። አንድ የደህንነት […]

July 2, 2026July 2, 2026የውጭ ዜና

ናይጀሪያ  ዜጎቼ  ላጡት ንብረት ካሳ እፈልጋለሁ አለች

ናይጄሪያ ሕገ ወጥ ስደተኞችን ያነጣጠሩ የቅርብ ጊዜ ተቃውሞዎችን ተከትሎ አገሪቱን ለቀው ለወጡ […]

July 2, 2026July 2, 2026የውጭ ዜና

ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር ከአባልነት መውጣት እንዳሳሰበዉ ገለጸ

ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ማሊ፣ ቡርኪና ፋሶ እና ኒጀር ከአባልነት መውጣታቸው […]

July 2, 2026July 2, 2026የውጭ ዜና

ኢራንና አሜሪካ በዶሀ የነበራቸው ስምምነት መጠናቀቁን ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ በድጋሚ ቀነሰ

ዩኤስ እና ኢራን በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ ትኩረት አድርገው የነበረበት የዶሃው ውይይት […]

July 2, 2026July 2, 2026የውጭ ዜና

ሩሲያ የሚሳኤል እና የሰው አልባ አውሮፕላን በመጠቀም በዪክሬን ዋና ከተማ በኪየቭ  ላይ በፈጸመችው ጥቃት 13 ሰዎች ተገደሉ ።

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ሩሲያ ለ ትልቅ ጥቃት እየተዘጋጀች መሆኗን ካስጠነቀቁ ከሰዓታት […]

July 1, 2026July 1, 2026የውጭ ዜና

ከቬንዙዌላው ፍርስራሽ ሥር የተገኘው የሦስት ዓመቱ ሕፃን ተአምራዊ ትንሣኤ

ከእልቂት እና ከውድመት ጀርባ ሁልጊዜም ተስፋን የሚያለመልሙ ተአምራት አይጠፉም። በቬንዙዌላ በደረሰው አስከፊ የመሬት […]

July 1, 2026July 1, 2026የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ በ2025 ከክሪፕቶ ምንዛሬ 1.4 ቢሊየን ዶላር ማግኘታቸው የጥቅም ግጭት ስጋት አስነስቷል

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው የፈረንጆች 2025 ዓመት ከክሪፕቶ ምንዛሬ እና ከሚዲያ […]

June 30, 2026June 30, 2026የውጭ ዜና

በደቡብ አፍሪካ ፀረ-ስደተኛ ተቃውሞዎች ወደ ሁከት ሊቀየሩ ይችላሉ ከሚል ስጋት ከፍተኛ የፀጥታ ኃይል ተሰማራ

ብዙዎች ከሁከትና ከጥቃት ለማምለጥ አስቀድመው ከአገሪቱ ተሰደዋል። የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ እስካሁን 25,000 […]

Posts navigation

Previous 1 … 12 13 14 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.