Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

October 7, 2020October 7, 2020የውጭ ዜና

ሞዛምቢክ ከኮቪድ-19 ነጻ መሆናቸውን የሚገልጽ ሐሰተኛ ማስረጃ በሚሰጡ አካላት ላይ መርመራ ጀመረች።

በሞዛምቢክ መዲና ሞፑቱ ከተማ የኮሮና ነፃ መሆንን የሚረጋግጡ ሀሰተኛ ምስክር ወረቀቶች በጥቁር […]

October 7, 2020October 7, 2020የውጭ ዜና

ደቡብ ሱዳን 14 አዳዲስ የነዳጅ ፕሮጀክቶችን ልትገነባ መሆኑን አስታወቀች።

ደቡብ ሱዳን ወደ ጦርነት ከመግባቷ በፊት በቀን 300 ሺህ በርሜል ታመርት የነበረ […]

October 7, 2020October 7, 2020የውጭ ዜና

ቻይና የኮቪድ 19 የክትባት ሂደት ላይ የደረሰችበትን ደረጃ የዓለም ጤና ድርጅት እውቅና እንዲሰጣት ጠየቀች፡፡

ቻይና ክትባቱን ለማግኘት የደረሰችበትን የምርምር ደረጃ የዓለም ጤና ድርጅት እውቅና እንዲሰጣት ጠይቃለች፡፡ […]

October 6, 2020October 6, 2020የውጭ ዜና

በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ዜጎች ቁጥጥር 700 ሚሊዮን በላይ ሊሆን እንደሚችል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።

በወቅቱ ከ35 ሚሊዮን በላይ የኮሮና ተጠቂ እንዳለ መረጃዎች ቢያሳዩም እውነተኛው የአለማችን የኮሮና […]

October 2, 2020October 2, 2020የውጭ ዜና

ፕሬዘዳንት ትራምፕ እና ባለቤታቸው በኮሮና ቫይረስ ተያዙ።

የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቅርብ አማካሪ ሆፕ ሂክስ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸዉን ተከትሎ […]

October 2, 2020October 2, 2020የውጭ ዜና

የአዉሮፓ ህብረት በቱርክ ላይ ማዕቀብ ሊጥል እንደሚችል ዝቷል፡፡

ህብረቱ ማዕቀብ እጥላለሁ ሲል የዛተዉ ቱርክ በምስራቃዊ የሜድትራኒያን የባህር ዳርቻ በኩል በግሪክ […]

October 2, 2020October 2, 2020የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ትራምፕና ባለቤታቸዉ ለይቶ ማቆያ ገቡ፡፡

የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቅርብ አማካሪ ሆፕ ሂክስ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸዉን ተከትሎ […]

October 1, 2020October 1, 2020የውጭ ዜና

የማላዊ ፓርላማ ከአንድ ግብረ ሰናይ ድርጅት የተለገሰ 200 ሺህ ኮንዶሞችን አልቀበልም አለ፡፡

ኤድስ ሄልዝኬር ፋውንዴሽን [AHF] ከ 500 በላይ የሚሆኑ ለትርፍ ያልተቋቋሙ አለም አቀፍ […]

September 30, 2020September 30, 2020የውጭ ዜና

በቶጎ የመጀመርያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ተመረጠች፡፡

የቶጎው ፕሬዝዳንት በሀገራቸው ታሪክ የመጀመርያዋን ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ሹመትን ሰጡ፡፡ የ60 አመቷ […]

September 30, 2020September 30, 2020የውጭ ዜና

አዘርባጃን እና አርሜኒያ ወደ ግጭት ከገቡበት ቀን አንስቶ እስካሁን 2 ሺህ 300 የአርሜኒያ ወታደሮች መሞታቸው ተነገረ፡፡

የአርሜኒያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እንደተናገሩት ግጭቱ ከተቀሰቀሰበት አንስቶእስካሁን ድረስ 2ሺህ 300 ያህል […]

Posts navigation

Previous 1 … 187 188 189 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.