Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

October 13, 2020October 13, 2020የውጭ ዜና

የአሜሪካዉ ግዙፋ የህክምና መሳሪያዎች አምራች ኩባንያ ጆንሰን ኤንድ ጆንሰን በኮቪድ 19 ላይ ሲያደርገዉ የቆየዉን ሙከራ እንዲያቀም ታዘዘ፡፡

ድርጅቱ ለቫይረሱ ይሆናል ያለዉን ክትባት አዘጋጅቶ ካሳለፍነዉ መስከረም ወር ጀምሮ በፍቃደኝነት ባሰባሰባቸዉ […]

October 13, 2020October 13, 2020የውጭ ዜና

ጡረተኛው ዲፕሎማት የጆርዳን ንጉስ አብደላህ በአዲሱ መንግስት ስም ቃለ መሀላ ፈጸሙ።

ጡረታ ወጥቶ በነበረው አርበኛ ዲፕሎማት በሽር አል ክሀስዋኔህ በሚመራው አዲስ መንግስት ስም […]

October 12, 2020October 12, 2020የውጭ ዜና

የቻይናዋ ኪንግዳኦ ግዛት በአምስት ቀናት ውስጥ ለዘጠኝ ሚሊየን ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ምርመራ ልታደርግ ነው፡፡

የቻይናዋ ኪንግዳኦ ዘጠኝ ሚሊዮን ነዋሪዎቿን በሙሉ በአምስት ቀናት ውስጥ የኮሮና ቫይረስ ምርመራ […]

October 12, 2020October 12, 2020የውጭ ዜና

በሜድትራኒያን ባህር ወደ ጣሊያን ለመግባት የሞከሩ 11 አፍሪካዊያን ስደተኞች ሰጥመው መሞታቸው ተገለጸ።

ስደተኞቹ የተሳፈሩባት ጀልባ በቱኒዝያ የባህር ዳርቻ አካባቢ በመስጠሟነዉ ለሞት መዳረጋቸዉ ተገለጸዉ፡፡ሮይተርስ እንዳለዉ […]

October 12, 2020October 12, 2020የውጭ ዜና

የኮሮና ቫይረስ በስልክ ስክሪኖች ላይ እስከ 28 ቀናት ሊቆይ ይችላል ተባለ፡፡

የአዉስትራሊያ ብሄራዊ የሳይንስ ኤጀንሲ እንዳለዉ፣ ለኮሮና ቫይረስ መንስኤ ነዉ የሚባለዉ ሳርስ ኮቭ2 […]

October 9, 2020October 9, 2020የውጭ ዜና

ፈረንሳይ ተጨማሪ አራት ከተሞች ላይ ባርና ሬስቶራንቶች እንዲዘጉ ወሰነች፡፡

በሃገሪቱ የኮሮና ቫይረስ ስርጭት መስፋፋቱን ተከትሎ ካፌና ሬስቶራንቶች እንዲዘጉ እየተደረጉ ነዉ፡፡ አገሪቱ […]

October 9, 2020October 9, 2020የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከነገ ጀምሮ ወደ መደበኛ ስራቸዉ ይመለሳሉ ተባለ፡፡

በያዝነው ሳምንት መግቢያ ላይ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተሰማው የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ […]

October 8, 2020October 8, 2020የውጭ ዜና

ትራንፕ ወደ ቢሯቸው ተመልሰዋል

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በኮቪድ 19 መያዛቸው ከተነገረ ከሳምንት ባነሰ ጊዜ ወደ ነጩ […]

October 8, 2020October 8, 2020የውጭ ዜና

ፔንስ እና ካሚላ ሃሪስ ክርክር አደረጉ

የአሜሪካው ምክትል ፕሬዚዳንት ማይክ ፔንስ እና የዲሞክራቶቹ ተፎካካሪያቸው ካሚላ ሃሪስ በቴሌቪዥን በቀጥታ […]

October 8, 2020October 8, 2020የውጭ ዜና

በጆርጅ ፍሎይድ ግድያ የተጠረጠረው የፖሊስ መኮንን በ1 ሚሊዮን ዶላር ዋስ ከእስር ተለቀቀ።

ባልታጠቀ ጥቁር አሜሪካዊ ጆርጅ ፍሎይድ ግድያ የተከሰሰው የቀድሞው የአሜሪካ ፖሊስ መኮንን በዋስ […]

Posts navigation

Previous 1 … 186 187 188 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.