ዶናልድ ትራምፕ “ነገ በኢራን ላይ ሊፈጸም ታቅዶ የነበረውን ጥቃት አንፈጽምም” አሉትራምፕ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ ቁልፍ የአሜሪካ አጋር ሀገራት መሪዎች ከቴህራን ጋር የሚደረገው ድርድር እንዲቀጥል ሲሉ ለማክሰኞ ታቅዶ የነበረው ወታደራዊ ጥቃት እንዲራዘም እንደጠየቋቸው ገልጸዋል።

ሆኖም ስምምነት ላይ መድረስ ካልተቻለ ዩናይትድ ስቴትስ መጠነ-ሰፊ ጥቃት ለመሰንዘር በተጠንቀቅ ላይ […]