በኢራን ወደቦች ላይ እገዳ ከተጣለበት ጊዜ ጀምሮ “31 መርከቦች አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ወይም ወደ ወደባቸው እንዲመለሱ መታዘዛቸውን” እና “የአሜሪካን ትዕዛዝ ማክበራቸውን” የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ አስታውቋል።

የኢራኑ ፕሬዝዳንት መስዑድ ፔዘሽኪያን በበኩላቸው፣ ይህ እገዳ ከአሜሪካ ጋር ለሚደረግ “እውነተኛ ድርድር” […]