በኢራን እና በአሜሪካ/እስራኤል ያለው ግጭት ከመደበኛ ወታደራዊ ኢላማዎች ወጥቶ ወደ ሲቪል መሰረተ ልማቶች እየተሸጋገረ መሆኑ ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በእጅጉ አሳስቧል።

በቅርብ የወጡ ዘገባዎች እንደሚያመለክቱት፣ በኢራን እና በአሜሪካ/እስራኤል መካከል ያለው ውጥረት እጅግ አሳሳቢ […]