Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

January 12, 2026January 12, 2026የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የዋጋ ንረት መቀነስ ለድሆች የኑሮ መሻሻል ዋስትና እንዳልሆነ አሳሰበ

ምንም እንኳን ዓለም አቀፍ የዋጋ ንረት የመቀነስ ምልክት እያሳየ ቢሆንም፣ የሸቀጦች ዋጋ […]

January 9, 2026January 9, 2026የውጭ ዜና

ዓለም ለጤና ካላት ትኩረት ይልቅ ለጦርነት የምታወጣው ወጪ ጨምሯል ተባለ

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፣ ዓለማቀፉ ማኅበረሰብ የቅድሚያ ትኩረቱን […]

January 9, 2026January 9, 2026የውጭ ዜና

የዩናይትድ ኪንግደም መከላከያ ሚኒስቴር የ37.6 ቢሊዮን ዶላር የበጀት ጉድለት ሊያጋጥመው እንደሚችል ተነገረ

የዩናይትድ ኪንግደም (UK) የመከላከያ ኤታማዦር ሹም ሪቻርድ ናይተን፣ ሀገሪቱ በሚቀጥሉት አራት ዓመታት […]

January 2, 2026January 2, 2026የውጭ ዜና

ሩዋንዳ ባለፈው አንድ ወር ውስጥ 1 ሺህ 5መቶ ንጹሃን ዜጎችን ገድላለች ስትል ኮንጎ ከሰሰች

ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ በኪጋሊ መንግስት የሚደገፈው የኤም23 ታጣቂ ቡድን አዲስ ጥቃት ከሰነዘረበት […]

January 1, 2026January 1, 2026የውጭ ዜና

ዘሌንስኪ የሰላም ስምምነቱ 90 በመቶ ዝግጁ መሆኑን ገለፁ

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘሌንስኪ ከሩሲያ ጋር የሚደረገውን ጦርነት ለማስቆም የሚያስችለዉ የሰላም ስምምነት […]

January 1, 2026January 1, 2026የውጭ ዜና

አዲሱ የኒው ዮርክ ከተማ ከንቲባ ዞህራን ማምዳኒ አዲስ ዓመት መባቻ ላይ በቁርዓን ቃለ-መሐል ፈጸመ።

ማምዳኒ በእስልምና ቅዱስ መፅሐፍ ቃለ-መሐላ የፈፀመ የመጀመሪያው የኒው ዮርክ ከንቲባ ሆኗል። የ34 […]

January 1, 2026የውጭ ዜና

በደቡብ አፍሪካ ለክረምት ወራት በሚከናወን ባህላዊ የግርዛት ሥነ-ሥርዓት ላይ ተሳትፈው የነበሩ 41 ወጣቶች ሕይወታቸው አለፈ

የአገሪቱ መንግሥት እንዳስታወቀው፣ አብዛኞቹ ሞቶች የተመዘገቡት በምሥራቃዊ ኬፕ ግዛት ነው። ለወጣቶቹ ህልፈት […]

December 31, 2025December 31, 2025የውጭ ዜና

ሶማሊያ ግዛቷ ለአስገዳጅ የህዝብ ዝውውርም ሆነ ለውጭ ሀገራት የጦር ሰፈርነት እንዲውል እንደማትፈቅድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አሊ መሐመድ ዑመር፣ እስራኤል ለሶማሊላንድ እንደ ገለልተኛ […]

December 30, 2025December 30, 2025የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በፍሎሪዳ ተገናኝተው መከሩ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በፍሎሪዳ […]

December 30, 2025December 30, 2025የውጭ ዜና

በሳውዲ የሚመራው ጥምር ጦር በየመን ቀይ ባሕር የወደብ ቀጠና ላይ የአየር ድብደባ ፈጸመ ።

በሳውዲ ዓረቢያ የሚመራው የዓረብ ሀገራት ጥምር ጦር በየመን ቀይ ባሕር ዳርቻ በሚገኝ […]

Posts navigation

Previous 1 … 43 44 45 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.