Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

December 30, 2025December 30, 2025የውጭ ዜና

የእስራኤል ተመራማሪዎች በ3D ቴክኖሎጂ የሰው ልብ ማተም መቻላቸውን ይፋ አደረጉ

“በቴል አቪቭ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙ ሳይንቲስቶች የታካሚን የሰውነት ስብ በመጠቀም፣ በ3D ፕሪንተር የታተመ […]

December 30, 2025December 30, 2025የውጭ ዜና

በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ስብሰባ ላይ አሜሪካ በሶማሊላንድ የአገርነት ዕዉቅና ዙሪያ ያላትን አቋም እንዳልቀየረች ገለጸች

የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሶማሊላንድን እውቅና እንደሚቃወሙ የተናገሩ ሲሆን፤በተመድ የአሜሪካ ምክትል አምባሳደር […]

December 30, 2025December 30, 2025የውጭ ዜና

የባንግላዲሽ የመጀመሪያዋ ሴት ጠቅላይ ሚኒስትር ኻሊዳ ዚያ በ80 ዓመታቸው ህይወታቸዉ ማለፉ ተሰማ

የባንግላዲሽ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የተቃዋሚ ፓርቲ መሪ ኻሊዳ ዚያ በ80 ዓመታቸው […]

December 29, 2025December 29, 2025የውጭ ዜና

ታይላንድ ካምቦዲያን አዲስ የተፈረመውን የተኩስ አቁም ስምምነት በመጣስ ከሰሰች።

የታይላንድ ጦር ከካምቦዲያ ወገን ከ2መቶ50 በላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ሲበሩ መታየታቸውን ገልጿል። […]

December 29, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ “ፑቲን ዩክሬን ስኬታማ እንድትሆን ይፈልጋሉ፤ በዝቅተኛ ዋጋ ነዳጅ ለማቅረብም ፈቃደኛ ናቸው”አሉ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት፣ […]

December 29, 2025December 29, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ ለዩክሬን ስምምነት “በጣም ተቃርበናል” ሲሉ ተናገሩ

ዶናልድ ትራምፕ እና ቮሎዲሚር ዜሌንስኪ በፍሎሪዳ የዩክሬንን ጦርነት ለማስቆም ያካሄዱትን ውይይት ተከትሎ […]

December 27, 2025December 27, 2025የውጭ ዜና

ግብፅ፣ ቱርክ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲ እስራኤል ለሶማሊላንድ የሰጠችውን እውቅና አወገዙ

የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ ከቱርክ፣ ሶማሊያ እና ጅቡቲ አቻዎቻቸው ጋር […]

December 26, 2025December 26, 2025የውጭ ዜና

ፕሬዝዳንት ኤርዶጋንና ጄነራል አል-ቡርሃን የሱዳንን ወቅታዊ ሁኔታ በሚመለከት በአንካራ ተወያዩ

የቱርክ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ከሱዳን ሉዓላዊ ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄነራል አብደል […]

December 25, 2025December 25, 2025የውጭ ዜና

የአልጄሪያ ፓርላማ አባላት የፈረንሳይን የቅኝ ግዛት አገዛዝ በወንጀል የሚፈርጅ፣ እንዲሁም ይቅርታና ካሳ የሚጠይቅ ህግ አጸደቁ

ይህ ህግ ፈረንሳይ ከ1830 እስከ 1962 ባለው የአገዛዝ ዘመን ለፈጸመቻቸው ግድያዎች፣ ስቃዮች፣ […]

December 23, 2025December 23, 2025የውጭ ዜና

የሶርያ ጦር እና በኩርዶች የሚመራው የሶርያ ዴሞክራቲክ ኃይሎች ሲያካሂዱት የነበረውን ውጊያ ለማቆም ተስማሙ

በአሌፖ ከተማና በአካባቢዋ ለቀናት ሲካሄድ የነበረውንና የብዙዎችን ህይወት የቀጠፈውን ግጭት ለማቆም የሶሪያ […]

Posts navigation

Previous 1 … 44 45 46 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.