Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

June 19, 2025June 19, 2025የውጭ ዜና

የእንግሊዝ መንግስት በህንድ ውቂያኖስ አካባቢ የሚገኘውን የጦር ቦታውን አሜሪካ ኢራንን እንድታጠቃበት በመፍቀድና ባለመፍቀድ መሃል መሆኑ ተገለጸ

በህንድ ውቂያኖስ አካባቢ የሚገኘውና እንግሊዝ የጦር ቤዝ የሆነው ዲያጎ ጋርሺያ ካምፕ የኢራንን […]

June 19, 2025June 19, 2025የውጭ ዜና

ኢራን ባስወነጨፈቻቸው ሚሳኤሎች በእስራኤል ትልቁ ከሚባሉት አንዱ ሆስፒታል ተመታ

ኢራን ባስወነጨፈቻቸው ሚሳኤሎች በደቡባዊ እስራኤል ባርሺባ ከተማ የሚገኘውና በእስራኤል ትልቁ ከሚባሉት አንዱ […]

June 19, 2025June 19, 2025የውጭ ዜና

ፑቲን ኻሜኒን ላይ የታቀደውን ግድያ አስመልክቶ “በፍጹም በዚህ ጉዳይ ላይ መወያየት አልፈልግም” አሉ

እስራኤል የኢራኑን ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሜኒን ለመግደል ወጥና አሜሪካ ውድቅ ማድረጓ […]

June 18, 2025June 18, 2025የውጭ ዜና

ጀርመን ለኢራን ለመደራደር ፈጽሞ አይረፍድም ስትል መልዕክት ልካለች።

የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የኢራን መሪዎች አገሪቱ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ እንደማትፈልግ ተአማኒነት […]

June 18, 2025June 18, 2025የውጭ ዜና

ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 1መቶ44 ፍልስጤማውያን በጋዛ ተገድለዋልተባለ

የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባለፉት 24 ሰዓታት ቢያንስ 1መቶ44 ሰዎች ህይወታቸዉ ማለፉን […]

June 18, 2025June 18, 2025የውጭ ዜና

ፑቲን የእስራኤል እና የኢራን ግጭት በአፋጣኝ እንዲያበቃ አሳሰቡ

ፕሬዝዳንቱ ሁለቱን አገራት ለማሸማገልም ሀሳብ አቅርበዋል፡፡ የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከኤምሬትስ ፕሬዝዳንት […]

June 18, 2025June 18, 2025የውጭ ዜና

የኢራን ጠቅላይ መሪ አሜሪካ ለምትፈጽመዉ ጥቃት የማይጠገን ጉዳት ይከተላታል ብለዋል፡፡

የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኒ መግለጫ እየሰጡ ይገኛል፡፡ በመግለጫቸዉማንኛውም አይነት የአሜሪካ […]

June 18, 2025June 18, 2025የውጭ ዜና

የእስራኤል መከላከያ ኃይል የእስራኤል ሰው አልባ አውሮፕላን በኢራን መመታቱን አረጋግጧል

“መሣሪያው በኢራን አየር ክልል ውስጥ ወድቋል፣ ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም ፤ መረጃ […]

June 17, 2025June 17, 2025የውጭ ዜና

ፓኪስታን እስራኤልን በኒውክለር መሳሪያ ልትመታ ትችላለች ተባለ

እስራኤል ኢራንን በኒውክለር የምታጠቃ ከሆነ ፓኪስታን በተመሳሳይ በኒውክለር መሳሪያ በእስራኤል ላይ ጥቃት  […]

June 17, 2025June 17, 2025የውጭ ዜና

ኔታንያሁ በጋዛ ያሉ ታጋቾች ነጻ እንዲወጡ የሚደረገዉ ንግግር እንዲፋጠን አዘዘ

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በጋዛ የሚገኙ የእስራኤል ምርኮኞችን ለማስፈታት የሚደረጉ ንግግሮች […]

Posts navigation

Previous 1 … 71 72 73 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.