Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

June 25, 2025June 25, 2025የውጭ ዜና

የኢራን ፓርላማ ከዓለም አቀፍ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር ያለውን ትብብር ለማቆም ድምጽ ሰጥቷል፡፡

የፓርላማዉ አፈ-ጉባዔ የኢራን ሰላማዊ የኒውክሌር መርሃ ግብር በፍጥነት መካሄዱን ይቀጥላል ብለዋል፡፡ ፓርላማዉ […]

June 25, 2025June 25, 2025የውጭ ዜና

የአሜሪካ ጥቃት የኢራን ኒውክሌር ይዞታዎችን እንዳላወደመ የደህንነት ግምገማ አሳየ

አሜሪካ በኢራን ላይ የፈጸመችው ጥቃት የኒውክሌር ማብላያ ይዞታዎችን እንዳላወደመ የአሜሪካ መከላከያ ማዕከል […]

June 23, 2025June 23, 2025የውጭ ዜና

በዩክሬን መዲና ኪቭ በደረሰ ከባድ የዓየር ጥቃት ቢያንስ 10 ሰዎች ህይወታቸዉ አልፏል ተባለ፡፡

በዩክሬን መዲና እና አከባቢዉ ላይ ሩሲያ ባደረሰችዉ ከባድ የድሮን እና የሚሳዔል ጥቃት […]

June 23, 2025June 23, 2025የውጭ ዜና

ፑቲን የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺን በክሬምሊን ተቀብለው አነጋገሩ

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከኢራን የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አራግቺን ጋር በነበራቸው […]

June 23, 2025June 23, 2025የውጭ ዜና

የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ፕሬዚዳንት ፑቲን ሊወያዩ ነው

ወደ ሞስኮ ያቀኑት የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አርጋቺ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር […]

June 23, 2025June 23, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ በዓለም ዙሪያ ላሉ ዜጎቿ ማስጠንቀቂያ አወጣች

አሜሪካ በኢራን ላይ የፈጸመቻቸውን ጥቃቶች ተከትሎ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ ዜጎችን ጥንቃቄ […]

June 20, 2025June 20, 2025የውጭ ዜና

የሩሲያ እና ዩክሬን ሶስተኛ ዙር የድርድር ቀን በሚቀጥለው ሳምንት ይወሰናል ተብሎ እንደሚጠብቅ ክሬምሊን ገለፀ

የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ለዩናይትድ ኪንግደም ብሮድካስተር እንደተናገሩት “ምን እንደሚፈጠር ወደፊት […]

June 20, 2025June 20, 2025የውጭ ዜና

የአሜሪካ ምክር ቤት አባሏ ትራምፕ ግጭቱን የያዙበት መንገድ “እጅጉን አሳስቦኛል” አለች

የአሜሪካ ኮንግረስ አባል የሆነችው ትውልደ ኢራናዊት እና ዲሞክራቷ ያሳሚን አንሳሪ፣ ፕሬዝዳንት ዶናልድ […]

June 20, 2025June 20, 2025የውጭ ዜና

“እስራኤል በምትፈፅመው ጥቃት አሜሪካ የምትሳተፍ ከሆነ ‘ሲኦል’ ይፈጠራል” የኢራን ባለሥልጣን

እስራኤል በኢራን ላይ በምትፈፅመው ጥቃት አሜሪካ እጇን የምታስገባ ከሆነ በአጠቃላይ በቀጠናው ገሃነም […]

June 19, 2025June 19, 2025የውጭ ዜና

እስራኤል ካትስ የኢራን የበላይ መሪ ከእንግዲህ እንዲኖሩ ሊፈቀድላቸው አይገባም አሉ፡፡

በደቡባዊ እስራኤል የሚገኘው የሶሮካ ሆስፒታል በኢራን የሚሳኤል ጥቃት ከተመታ በኋላ የእስራኤል መከላከያ […]

Posts navigation

Previous 1 … 70 71 72 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.