Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

March 31, 2025March 31, 2025የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን “እጅግ ተበሳጭቻለሁ” አሉ።

ለሳምንታት በዩክሬን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማድረግ ሲሞክሩ የነበሩት ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያው ፕሬዝደንት […]

March 28, 2025የውጭ ዜና

ደቡብ ሱዳን የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ለመግባት በቋፍ ላይ እንደምትገኝ የተባበሩት መንግስታት ገለጸ

በቅርቡ በደቡብ ሱዳን መሪዎች መሃከል የተፈጠረው አለመግባባት ሃገሪቱን ወደ የእርስ በርስ ጦርነት […]

March 28, 2025March 28, 2025የውጭ ዜና

ዶናልድ ትራምፕ ከየትኛውም ሃገር ወደ አሜሪካ በሚገቡ መኪኖች ላይ የ 25 በመቶ ታሪፍ መጣላቸውን ካስታወቁ ቦሃላ አሜሪካ እና እንግሊዝ በጉዳዩ ላይ ለመምከር ማቀዳቸው ተገለጸ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከየትኛውም ሃገር ወደ አሜሪካ በሚገባ መኪና እና የመኪና መለዋወጫ […]

March 28, 2025March 28, 2025የውጭ ዜና

ታይላንድ በከፍተኛ ርዕደ መሬት መመታቷ ተሰማ

የታይላንዷ ዋና ከተማ ባንኮክ ፖሊስ እንዳስታወቀው በባንኮክ በተከሰተው 7 ነጥብ 7 ሬክተር […]

March 28, 2025March 28, 2025የውጭ ዜና

አፍሪካ ሕብረት በሶማሊያ በሚያሠማራው አዲስ ተልዕኮ የኃይል አደረጃጀት እና የስምሪት እቅድ ዙሪያ ስብሰባ አካሄደ

“ከዚህ ስብሰባ ቁልፍ ውጤቶች አንዱ ለሶማሊያ ድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ ውጤታማነት የሚያስፈልጉ […]

March 28, 2025March 28, 2025የውጭ ዜና

ትራምፕ ከፋፋይ እና ዘርን ያማከለ ርዕዮተዓለምን የሚያንጸባርቁ ቅርሶች ከሙዚየሞች እንዲወገዱ አዘዙ፡፡

ትራምፕ ተገቢ ያልሆነ አስተሳሰብን የሚያንጸባርቁ ቅርሶች ከከፍተኛ የአሜሪካ ሙዚየሞች እንዲወገዱ ትዕዛዝ ሰጥተዋል፡፡ […]

March 28, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ ከፍልስጤም ድጋፍ ጋር በተያያዘ 300 የውጭ አገር ተማሪዎች ቪዛ ሰረዘች

ከፍልስጤም ድጋፍ ጋር በተያያዘ 300 የውጭ አገር ተማሪዎች ቪዛ መሰረዙን የአሜሪካ የውጭ […]

March 27, 2025March 27, 2025የውጭ ዜና

የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝደንት ሪየክ ማቻር እስር ለአምስት ዓመታት የተካሔደውን የርስ በርስ ጦርነት ያቆመውን የሰላም ሥምምነት በቀጥታ እንዳፈረሰ ፓርቲያቸው አስታወቀ።

የደቡብ ሱዳን መከላከያ ሚኒስትር እና የሀገሪቱ የብሔራዊ ጸጥታ ኃላፊ ወደ ሪየክ ማቻር […]

March 27, 2025March 27, 2025የውጭ ዜና

በግብፅ ቀይ ባህር ዳርቻ የቱሪስት ሰርጓጅ መርከብ አደጋ አጋጥሞት ስድስት ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል

በግብፅ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ በባህር ሰርጓጅ የቱሪስት መርከብ ላይ ያሉ ቱሪስቶች በሙሉ […]

March 27, 2025March 27, 2025የውጭ ዜና

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአንድ ሳምንት ብቻ ከ1መቶሺህ በላይ ፍልስጤማዊያን መፈናቀላቸዉን አስታወቀ፡፡

በጋዛ ያለዉ ሰብዓዊ ሁኔታ እጅጉን ተባብሷል ያለዉ ድርጅቱ፤ 1መቶ42 ሺህ ፍልስጤማዊያን ተፈናቅለዋል […]

Posts navigation

Previous 1 … 85 86 87 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.