Skip to content
Ethio FM 107.8
MENUMENU
  • በቀጥታ ያዳምጡ 📻

Category: የውጭ ዜና

January 30, 2025January 30, 2025የሀገር ውስጥ ዜና, የውጭ ዜና

የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ሀላፊ ወደ ኢትዮጲያ ሊመጡ ነው

የአለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር በየካቲት ወር መጀመሪያ […]

January 30, 2025የውጭ ዜና

ሐማስ በዛሬው እለት ስምንት ታጋቾችን ለቋል

እስራኤልና ሐማስ በደረሱት ስምምነት መሰረት ዛሬም የታገቱ እስራኤላውያን ለአለም አቀፊ ቀይ መስቀል […]

January 30, 2025January 30, 2025የውጭ ዜና

በጓንታናሞ ቤይ የስደተኞች ማቆያ ማዕከል እንዲገነባ ትራምፕ አዘዙ

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኩባ በሚገኘው የአሜሪካ ወታደራዊ መቀመጫ ጓንታናሞ ቤይ እስከ […]

January 30, 2025የውጭ ዜና

በአሜሪካ ከ60 በላይ መንገደኞችን የጫነ አውሮፕላን ከሄሊኮፕተር ጋር ተጋጭቷል፡፡

የመንገደኞች አውሮፕላኑ ገጭት ያጋጠመው በስልጠና ላይ በነበረ የጦር ሂሊኮፕተር ጋር ነበር ተብሏል፡፡ […]

January 30, 2025January 30, 2025የውጭ ዜና

ከሰላም ስምምነቱ ወዲህ የመጀመሪያው በመርከብ የተጫነ ዕርዳታ ወደ ጋዛ ተላከ

ያዝ ለቀቅ የሚያደርገው የጋዛ የሰላም ስምምነት ከተፈረመ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው የተባለ […]

January 29, 2025January 29, 2025የውጭ ዜና

ከሦስት መቶ ሺህ በላይ ፍልስጥኤማዊያን ወደ ቀያቸው መመለሳቸው ተዘግቧል

በጋዛ የተቀሰቀሰውን ጦርነት በመፍራት የተፈናቀሉ ከሦስት መቶ 70 ሺህ በላይ ፍልስጥኤማዊያን ተፈናቃዮች […]

January 29, 2025የውጭ ዜና

ማንኛውም የጋዛ ነዋሪዎችን በሐይል የማፈናቀል ተግባር ተቀባይነት እንደሌለው ፈረንሳይ አሳስባለች

ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ወደግብጽና ዮርዳኖስ በሃይል ለማዛወር በአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበው ምክረሐሳብ […]

January 29, 2025January 29, 2025የውጭ ዜና

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከስራቸው ለመልቀቅ ለሚስማሙ የፌደራል መንግሥት መስሪያ ቤቶች ሰራተኞች የስምንት ወር ደመወዛቸውን እሰጣለሁ አሉ።

ትራምፕ የፌደራል መንግሥት መስሪያ ቤቶችን መጠን ለመቀነስ በያዙት ዕቅድ ነው ይህንን ውሳኔ […]

January 28, 2025የውጭ ዜና

አሜሪካ “የአይረን ዶም” የተሰኘውን የሚሳኤል መከላከያ መሳሪያ ልትገነባ እንደሆነ አስታወቀች፡፡

የትራምፕ አስተዳደር “የአይረን ዶም” እንደሚገነባ አስታውቋል፡፡ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ “የአይረን […]

January 27, 2025January 27, 2025የውጭ ዜና

የአሸባሪዉ ቦኮ ሃራም ሶስት ከፍተኛ የቡድኑ መሪዎች መገደላቸዉ ተገለፀ።

የናይጄሪያ መከላከያ ሚኒስትር በሰሜናዊ ምስራቅ ቦርኖ ግዛት ባካሄደው ወታደራዊ ዘመቻ የቦኮ ሃራም […]

Posts navigation

Previous 1 … 94 95 96 … 208 Next

© 2022 Ethio FM 107.8.