በኢትዮጵያ ተጨማሪ 35 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1775 የላብራቶሪ ምርመራ ሰላሳ አምስት (35) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር ሶስት መቶ ስድስት (352) ደርሷል፡፡

በሌላ በኩል በትናንትናው እለት 3 ሰዎች ከአዲስ አበባ ከበሽታው ያገገሙ ሲሆን ይህም ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥርን 116 አድርሶታል::

ግንቦት 10 ቀን 2012 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *