ፕሬዘዳንት ትራምፕ እና ባለቤታቸው በኮሮና ቫይረስ ተያዙ።

የአሜሪካዉ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቅርብ አማካሪ ሆፕ ሂክስ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸዉን ተከትሎ ፕሬዝዳንቱና ባለቤታቸዉ ለይቶ ማቆያ ገብተው ነበር፡፡

የ31 ዓመቷ የፕሬዝዳንቱ አማካሪ ሆፕ ሂክስ ባሳለፍነዉ ማክሰኞና ረቡዕ ከፕሬዝዳንቱ ጋር እንደተገናኙ ሲገለጽ ለዛዉም የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል አላደረጉም ነበር።

ይሁንና አሁን ላይ ትራምፕ እና ባለቤታቸው በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ይፋ ሆኗል።

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ስርጭቶችን፣ዜናዎችን እና ሌሎች ዝግጅቶችን ለመከታተል የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ። https://t.me/ethiofm107dot8

በሙሉቀን አሰፋ
መስከረም 22 ቀን 2013 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *