የታይታኒክን ቀሪ አካል ለማየት ወደ አትላንቲክ ዉቅያኖስ ተጓዦችን ይዛ የሄደችዉ ባህር ሰርጓጅ መርከብ የያዘችዉን ኦክሲጂን መጨረሷ ተገለጸ፡፡

የ112 ዓመት ታሪክ ያለዉን የታይታኒክ መርከብ ቅሪትን ለማየት ወደ አትላንቲክ ዉቅያኖስ ባለሃብቶችን ይዛ የተጓዘችዉ ባህር ሰርጓጅ የቱሪስት መርከብ የያዘችዉን የኦክስጂን መጠን መጨረሷ ነው የተገለጸው፡፡

ለ 96 ሰዓታት ብቻ የሚቆይ የኦክሲጂን መጠንን ይዛ ጉዞ ጀመረችዉ ይህች ሰርጓጅ መርከብ ዛሬ ጠዋት 01፡08 ደቂቃ ላይ ኦክሲጅኑ ማለቁ ተዘግቧል፡፡

በመሆኑም በአሁኑ ወቅት ሰዎቹ በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ምንም መረጃ አለመኖሩን የኒዮርክ ፖስት ዘገባ አመላክቷል፡፡

በእስከዳር ግርማ

ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *