በደብረ ብርሃን የኤሌክትሪክ ተሸከርካሪ መገጣጠም ተጀምሯል፡፡

የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሥራ መጀመሩ ታውቋል፡፡

በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ መገጣጠም መጀመሩን አስታዉቋል።

በፋብሪካው በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ሚኒባስ፣ መለስተኛ አውቶቡስ እና የከተማ አውቶቡስ ተሽከርካሪዎች መመረት ጀምረዋል ነው የተባለው፡፡

ፋብሪካውን ለመገንባትም ሁለት ቢሊዮን ብር ወጭ መጠየቁ ተነግሯል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *