የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምሥረታ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡

ጉባኤው በመካሄድ ላይ የሚገኘው በአርባምንጭ ከተማ ነው፡፡

ስድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ተሰማምተው በአንድ ክልል እንዲደራጅ በማለት ድምጻቸውን በሰጡት መሠረት ነው የክልሉ ምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ ያለው።

በጉባኤው ላይም የዞኖቹና የልዩ ወረዳዎች አመራሮች ተገኝተዋል።
በጉባኤው ላይ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕገ መንግስት ይጸድቃል ተብሎ ይጠበቃል።

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ነሃሴ 12 ቀን 2015 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *