“ካመናችሁኝ እንድታከም ካገዛችሁኝ ነገን በህይወት ድኜ ተርፌ ስመጣ ውለታችሁን እከፍላለሁ”

ከፊቷ ፈገግታ የማይጠፋው ለብዙዎች በመድረስ ለብዙዎች መታከም፣ መዳን፣ መሳቅና መጥገብ ምክንያት እና ሰበብ በመሆን የምናውቃት ህይወት መስፍን ዛሬ አመመኝ አሳክሙኝ ማለቷን ሰማን።

ህይወት በአንድ ወር ዉስጥ ወደ ዉጭ ሄዳ የተሻለ ህክምና ማግኘት እንደለባት የተነገራት ሲሆን ለዚህም ከ1.5 ሚሊየን በላይ ያስፈልጋታል በምትችሉት አቅም ለሰው ደራሽ ለሆነችው ወጣት ድጋፍ በማድረግ እናሳክማት።

ህይወት መስፍን ሰለሞን
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000181181129

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published.