ቴህራን በሪፐብሊካን ፓርቲ ላይ ጥቃት ለመሰንዘር እያሴረች ነው የሚለው የሲኤንኤን ውንጀላ ፖለቲካዊ ዓላማዎች እና እቅዶች ያሉት ነዉ ብላለች
ኢራን በ ፕሬዝዳንታዊ ዶናልድ ትራምፕ ላይ የግድያ ሙከራ እያሴረች ነዉ የሚለዉን ዘገባ ዉድቅ ስታደርግ ነገር ግን ለቴህራን ከፍተኛ ጄኔራሎች ለአንዱ ግድያ የበቀል እርምጃ መዉሰዷ እንደማይቀር አስታዉቃለች፡፡
የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ናስር ካናኒ ዉንጀላዉን በመቃወም ቴህራን “በቅርቡ በትራምፕ ላይ በተፈጸመው የትጥቅ ጥቃት ውስጥ ማንኛውንም አይነት ተሳትፎ እንደሌላት ተናግረዋል፡፡
ሪፖርቱን በመቃወም እንዲህ ያሉ ክሶች ተንኮል-አዘል የፖለቲካ ዓላማዎች እንዳሉት ይቆጥረዋል”ብለዋል ሲል አር ቲ ዘግቧል ፡፡
በአቤል እስጢፋኖስ
ሐምሌ 10 ቀን 2016 ዓ.ም
