ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

  1. ለወ/ሪት ሀና ተልህኩ በኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ዋና ዳይሬክተር
  2. አቶ ተስፋዬ ይገዙ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
  3. ዶ/ር ብሩክ ታዬ በኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ዋና ስራ አስፈፃሚ
  4. ለአቶ አብዱርሃማን ኢድ ጣሂር በገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
  5. ኮማንደር ፍቅሩ አለማየሁ የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር
  6. ለአቶ አብዱልሃኪም ሙሉ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
  7. አቶ አብዱርሃማን አብደላ በመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
  8. ለአቶ ፍቃዱ ተሰማ በሚኒስትር ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል
  9. ወ/ሮ መስከረም ደበበ በገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ
  10. ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ በሚኒስትር ማዕረግ በዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል በመሆን ተሹመዋል

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ነሐሴ 03 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *