ኢትዮጵያ በፓሪስ ኦሎምፒክ የመጀመሪያውን ወርቅ አገኘች፡፡ By Ethio AdminAugust 10, 2024August 10, 2024ስፖርት አትሌት ታምራት ቶላ በወንዶች ማራቶን አንደኛ በመውጣት ለሀገሩ የመጀመሪያ ወርቅ ሜዳሊያ በፓሪስ ኦሎምፒክ አስገኝቷል። ሀለት ሰአት ከዜሮ ደቂቃ ከሀያ ስድስት ሰከንድ ደግሞ ታምራት ቶላ ውድድሩን የጨረሰበት ሰዓት ሆኖ ተመዝግቧል። ታዋቂው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ሰላሳ ዘጠነኛ ሆኖ ማራቶን ውድድሩን ማጠናቀቅ ችሏል። ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን ነሐሴ 04 ቀን 2016 ዓ.ም