በድሬዳዋ፣ ሐረማያ፣ ሐረር፣ ጅግጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢዎቻቸው የኤሌክትሪክ ኃይል ተቋረጠ፡፡

በ132 ኪሎ ቮልት ከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ መስመር ላይ ባጋጠመ ብልሽት ምክንያት በድሬዳዋ፣ ሐረማያ፣ ሐረር፣ ጅግጅጋ፣ ደገሀቡር፣ ፊቅና አካባቢዎቻቸው የኃይል አቅርቦት መቋረጡ ተገልጧል፡፡

የኃይል መቋረጡ ዛሬ 5 ሠዓት ከ30 ላይ ማጋጠሙን ያስታወቀው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት÷ በተጠቀሱት አካባቢዎች የሚገኙ ደንበኞቹ አገልግሎቱ ዳግም እስከሚመለስ በትዕግስት እንዲጠብቁ ጠይቋል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ነሐሴ 07 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *