አዲሱ የኤሌክትሪክ አገልግሎት የታሪፍ ማሻሻያ ከመስከረም 1 ጀምሮ ተግባራዊ ይደረጋል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አዲሱን የታሪፍ ማሻሻያ ከመስከረም 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ አንደሚያደርግ አስታውቋል።

የአገልግሎቱ ዋና ስራ አስፈጻሚ ሽፈራው ተሊላ (ኢ/ር) በሰጡት መግለጫ በ2016 በጀት ዓመት ተቋሙ 42 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ተናግረዋል።

አገልግሎቱ በበጀት ዓመቱ ለ427 ሺህ አዳዲስ ደንበኞች አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ነው ዋና ሥራ አስፈጻሚው የገለጹት፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

ነሐሴ 29 ቀን 2016 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *