የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ልዩ ጽ/ቤት፤ የ2017 ዓ/ም የዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏ፡፡
መልዕክቱን ያስተላለፉት ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስፖትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሀይማኖት፤ “በአዲሱ ዓመት ግጭትን በውይይት፣ መለያየትን በአንድነት እንዲሁም አለመግባባት በዕርቅ በመፍታት በመታደስ ማማ ላይ የቆመ ማህበረሰብን ለመገንባት ሁላችንም ጥረት ማድረግ ይገባናል” ብለዋል፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
ጳጉሜ 05 ቀን 2016 ዓ.ም
