በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡

ትምህርቱ በመዲናዋ በሚገኙ በሁሉም የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ነው የተጀመረው፡፡

የመማር ማስተማር ሒደቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት በየደረጃው ከሚገኙ አመራሮች ጋር አስጀምረዋል።

ተማሪዎች ለትምህርት አገልግሎት ከሚጠቀሙባቸው የመማሪያ ቁሳቁስ ባሻገር የሞባይል ስልኮችን ጨምሮ ሌሎች የተከለከሉ ነገሮችን ይዘው መምጣት እንደማይችሉ መገለጹን የቢሮው መረጃ ያመላክታል፡፡

ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን

መስከረም 06 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *