ኤሲ ሚላን አሰልጣኙን   ፓውሎ ፎንሴካ አሰናብቷል !

የጣልያን ሴርያው ክለብ ኤሲ ሚላን ፖርቹጋላዊውን የቡድኑ አሰልጣኝ ፓውሎ ፎንሴካ ከሀላፊነታቸው ማሰናበቱን   ተረጋግጧል።

አሰልጣኝ ፓውሎ ፎንሴካ ባለፈው ክረምት ሊልን በመልቀቅ አሰልጣኝ ስቴፋኖ ፒዮሊን ተክተው ኤሲ ሚላንን በሶስት አመት ኮንትራት መረከባቸው ይታወሳል።

አሰልጣኙ ከስድስት ወራት ቆይታ በኋላ 1ለ1 ከተለያዩበት ከትላንት ምሽቱ የሮማ ጨዋታ በኋላ ከሀላፊነታቸው ተሰናብተዋል።

ኤሲ ሚላን በምትኩ አሰልጣኝ ሰርጂዮ ኮንሴካን በሀላፊነት መሾማቸው ሲገለፅ በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ተነግሯል።

The Athletic

ጋዲሳ መገርሳ

ታኀሣሥ 21 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *