የቀድሞው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጂሚ ካርተር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አሜሪካን ከ1976 እሰከ 1980 ድረስ በፕሬዚዳንትነት የመሩት ጂሚ ካርተር ማረፋቸው ተሰምቷል ።

ካርተር ህይወታቸው ያለፈው በ100 ዓመታቸው መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል ።

ጂሚ ካርተር በስልጣን ላይ እያሉ በእስራኤልና በግብፅ መካከል የካምፕ ዴቪዱ ስምምነቱ አንዲፈረም ያደረጉ ናቸው ።

በዚህም በ2002 የሠላም ኖቤል ተሸላሚ መሆናቸው የሚታወስ ነው።

አባቱ መረቀ

ታኀሣሥ 21 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *