ኢትዮጵያ ወድ ቀጣይ ዙር ማለፍ ችላለች! By Ethio AdminDecember 31, 2024ስፖርት በሴቶች ከ17 ዓመት በታች ማጣርያ አንደኛ ዙር ኢትዮጵያ ከ ዚምባብዌ ጋር ለማድረግ መርሐ ግብር እንደወጣላቸው ይታወቃል። ሆኖም ዚምባብዌ ከውድድሩ ራሷን ማግለሏን በማሳወቋ የደርሶ መልስ ጨዋታዎቹ ተሰርዘው ኢትዮጵያ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ ችላለች። ኢትዮጵያ በቀጣይ ዙር የግብፅ እና ካሜሩን አሸናፊን ትገጥማለች።EFF ጋዲሳ መገርሳ ታኀሣሥ 22 ቀን 2017 ዓ.ም