የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ይምልሳል፡፡

በብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታ ምክንያት የተቋረጠው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ
በዛሬዉ ዕለት በአዳማ ሳይንስናቴክኖሎጂ ስታዲየም ጅማሮዉን ያደርጋል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች

ዛሬ በአዳማ ሳይንስናቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ሜዳ ሲጀመሩ በመክፈቻው
  አርባምንጭ ከተማ ከሲዳማ ቡና 9 ሰአት
ሀዋሳ ከተማ  ከፋሲል ከተማ 12 ሰአት ላይ የሚጫወቱ ይሆናል።

ጋዲሳ መገርሳ

ታኀሣሥ 25 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *