ዶርትሙንድ ሳሂንን አሰናበተ By Ethio AdminJanuary 22, 2025January 22, 2025ስፖርት ክለቡ አሰልጣኙን ያሰናበተው በቻምፒየንስ ሊግ በቦሎኛ 2-1 መሸነፋቸውን ተከትሎ ነው። ዶርትሙንድ ከዊንተር እረፍት መልስ በሁሉም ውድድሮች ያደረጋቸውን አራት ተከታታይ ጨዋታዎች በሙሉ ተሸንፏል። አቤል ጀቤሳ ጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም