አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለተጨማሪ ለአንድ ዓመት ይቆያሉ By Ethio AdminJanuary 31, 2025January 31, 2025ስፖርት አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው ለአንድ ዓመት በሚቆይ ውል እንዲቀጥሉ ውሳኔ ተላልፏል። ከህዳር ወር ጀምሮ በጊዜያዊ ዋና አሰልጣኝነት እየሰሩ የሚገኙት መሳይ ተፈሪ በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች የሚያስመዘገቡትን ውጤት መሠረት ተደርጎ ሊታደስ በሚችል የአንድ ዓመት ውል ብሔራዊ ቡድኑን የሚመሩ ይሆናል። ጋዲሳ መገርሳ ጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም