የ2024  እና የ2023

ቻምፒየንስ ሊግ አሸናፊዎቹ  ማንችስተር  እና   ሪያል  ማድሪድ   ገና በጥሎ ማለፍ  ተገናኝተዋል !

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፉን የተቀላቀሉ አስራ ስድስት ቡድኖች የጥሎ ማለፍ ተጋጣሚዎቻቸውን አውቀዋል።

ማንችስተር  ሲቲ  ከ  ሪያል  ማድሪድ
ባየር ሙኒክ ከ ሴልቲክ
ፒኤስጂ ከ ብሬስቶይስ
ሞናኮ ከ ቤኔፊካ

ፒኤስቪ ከ ጁቬንቱስ
ኤሲ ሚላን ከ ፊኖርድ
ዶርትመንድ ከ ስፖርቲንግ ሊስበን
አታላንታ ከ ክለብ ብሩጅ

የማንችስተር  ሲቲ  እና  ሪያል  ማድሪድ ጨዋታ  የመጀመሪያ ዙር  February 12 በኢትሀድ  ይደረጋል   የሁለተኛዉ ዙር ጨዋታ – February 19 በበርናባዉ  ይከወናል።

በደርሶ መልስ ጨዋታ ድምር ውጤት አሸናፊ የሚሆን ስምንት ቡድኖች የሻምፒየንስ ሊጉ አስራ ስድስት ውስጥ ይቀላቀላሉ።

በአዲሱ ፎረማት መሰረት የሊግ ውድድሩን 1- 8  ያጠናቀቁ ቡድኖች በቀጥታ አስራ ስድስት ውስጥ መቀላቀላቸውን ተከትሎ በዚህ ዙር አይጫወቱም።

ጋዲሳ መገርሳ

ጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም

FacebooktwitterredditpinterestlinkedinmailFacebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *