- አስቶን ቪላ ከ ክለብ ብሩጅ
- ዶርትመንድ ከ ሊል
- ሪያል ማድሪድ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
- ባየር ሙኒክ ከ ባየር ሌቨርኩሰን
- ፒኤስቪ ከ አርሰናል
- ፌይኖርድ ከ ኢንተር ሚላን
- ባርሴሎና ከ ቤኔፊካ
- ሊቨርፑል ከ ፒኤስጂ
የፔዤ እና ሊቨርፑል አሸናፊ ከ ብሩጅ እና ቪላ አሸናፊ ጋር
አርሰናል እና ፒኤስቪ አሸናፊ ከ አትሌቲ እና ሪያል አሸናፊ ጋር
የባርሳ እና ቤንፊካ ከ ሊል እና ዶርቱመንድ አሸናፊ ጋር
የፌይኖርድ እና ኢንተር ከ ሊቨርኩሰን እና ባየርንአሸናፊ ጋር በሩብ ፍፃሜ ይፋልማሉ፡፡
የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎቹ
- የመጀመሪያው ዙር ጨዋታዎች የካቲት 25 እና 26/2017 ዓ.ም ይደረጋሉ።
- የመልስ ጨዋታዎች ከአንድ ሳምንት በኋላ መጋቢት 2 እና 3/2017ዓ.ም የሚደረጉ ይሆናል።
ጋዲሳ መገርሳ
የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም
