የኦሮሚያ ክልል የመንግስትን የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ የቀድሞ የኦነግ አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡ By Ethio AdminFebruary 21, 2025February 21, 2025የሀገር ውስጥ ዜና በዚህ መሰረትም፡- አቶ ያደሳ ነጋሳ——— በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ አቶ ኦሮሚያ ረቡማ ——— የኦሮሚያ ክልል ዓቃቤ ሕግ ምክትል ሃላፊ አቶ ቶሌራ ረጋሳ ——— የኦሮሚያ ክልል ጸጥታና አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሃላፊ ሆነው መሾማቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ የካቲት 14 ቀን 2017 ዓ.ም